Biruk bri

Biruk bri

Share

22/03/2021

🔍 የምንፈልጋቸው ነገሮች እኛ በምንፈልገው አቅጣጫ ካልሄዱ ብለን ራሳችንን መጫን የለብንም፤ ግን እኛ በምንፈልገው መንገድ እንዲሄዱ ጥግ ድረስ እንሞክር። እንደዛም አርገን ካልተሳኩ ይሄን አባባል እናስታውስ 'ላልተመለሰው ፀሎትህ ፈጣሪህን አመስግን' ምክንያቱም ካንተ በተሻለ የሚያስፈልግህን ያውቃል፤ ያ ነገር እንዲሳካ ወይ ጊዜው አልደረሰም ወይ ደግሞ እኛ ከፈለግነው የተሻለ ነገር ሊሰጠን ስለሆነ ነው።

Want your business to be the top-listed Contractor in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Semit
Addis Ababa
EYOBTAMRAT