Dream Property
+251945246404
◈◈◈ሪያሊቲ ሪል እስቴት ◈◈◈
➝ በቦሌ ደንበል እና በሳርቤት(ካናዳ) ሳይት 1 እና 2 እየተካሄደ ያለው ፕሮጀክት መረጃ ከዚህ በታች ቀርቧል።
➝ሁሉም ሳይቶቻችን ላይ በ ከፊል ግንባታ እና ሙሉ ግንባታ አማራጭ ቀርብዋል።
📌 ደንበል ሳይት
➛ በ ይመቸን ስጋ ቤት ገባ ብሎ ወይም ከ አንድነት ስጋ ቤት ፊት ለፊት 30ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል።
➛ በየትኛው ግራውንድ ፎቅ የገበያ አዳራሽ ሲሆን ከ1ኛ ፎቅ እስከ 16ኛ ፎቅ ያለው አፓርታማ ነው።
➛ ባለ 2 እና 3 መኝታ ክፍል አፓርታማ፡-
➤ ባለ ሁለት መኝታ
➧142ካሬ ሜትር
➧154 ካሬ ሜትር
➤ ባለ ሶስት መኝታ
➧186 ካሬ
➧199 እና 214 ካሬ
➫ በግንባታ ደረጃ ፊኒሺንግ ላይ ደርሱዋል በ 1 አመት ጊዜ እናስረክባለን።
➫ ቅድመ ክፍያ 15%
📌 ሳሬ ቢት (ካናዳ) ሳይት 1
➝ በመቻሬ ሜዳ ፊት ለፊት ወይም በካናድ ኤምባሲ አጠገብ
➝ እያንዳንዱ ብሎክ G + 17 ህንፃ ነው።
➝ በአንድ ፎቅ 6 አፓርታማ ብቻ
➤ ሶስት መኝታ ክፍል
➧202 እና 212 ሜ 2
➤ ሁለት መኝታ ክፍል
➧ 105
➤አንድ መኝታ ክፍል
➧ 86 እና 90 m2
➫ በግንባታ ደረጃ 15ተኛ ደርሱዋል በ 1 አመት እናስረክባለን።
➫ ቅድገ ከፍያ 10%
📌 ሳር ቤት (ካናዳ) ሳይት 2
➝ በ መቻሬ ሜዳ ፊት ለፊት ወይም በካናድ ኤምባሲ አጠገብ ይገኛል።
➝ እያንዳንዱ ብሎክ G + 17 ህንፃ ነው።
➝ በአንድ ፎቅ 4 እና 6 አፓርታማ ብቻ
➤ አንድ መኝታ ክፍል
-65ሜ2
➤ ሁለት መኝታ ክፍል
- 97 ሜ 2
- 100 ሜ 2
- 114 ሜ 2
➤ሶስት መኝታ ክፍል
-140ሜ2
-153ሜ 2
➫ በግንባታ ደረጃ መሰረት እያወጣን ነው በ2 አመት እናስረክባለን።
➫ ቅድመ ክፍያ 10%
📌 የሚለየን ነገሮች
➛ጥራቱን የጠበቀ ግንባታ
➛በ 1 አመት እና 2 አመት መረከቢያ ግዜ
➛ ትልቅ ቅናሽ
➛ሰፊ የቤት አማራጭ
➛ጂምናዚየም እና እስፓ በነፃ😲
➛በቂ የሆነ የመኪና ፓርኪንግ
➛ጥሩ የመኖርያ መንደር
➛የከርሰ ምድር ውሀ የወጣለት
➛ለከተማ ቅርብ
➛የደህንነት ስጋት የማያሳስቦት በ 14 ኤንባሲ የተከበበ
➛ ጥሩ የ ኢንቨስትመንት አማራጭ
"ስማችን እውነት ነው ስራችንም እውነት ነው"
Reality real estate
12/11/2023
Fully furnished apartment for rent
Location: CMC next to tsehay real estate.
Two bedrooms flat on the groundfloor.
24 hours Water and Electricity access.
Free WiFi
Free Parking space.
60,000 birr per month.
0912618404
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa