Bezzy saddis

Bezzy saddis

Share

07/02/2025

24 ሰዓታት ብቻ ቀረው.......

"አስጅመሮናል ያስፍጽምናል'' በሚል መርሕ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም የካቲት 1ቀን ለሕንጻዉ ማስፈጸሚያ የሚሆን ከ5ቢሊዮን ብር በላይ ለማሰባሰብ ማቀዱን ገልጿል።
‎ገቢዉ በአዲስ አበባ ለሚገኘዉ ሕንጻ ብቻ ሳይሆን በክልል እየትገነቡ ላሉ ሕንጻዎች ጭምር መሆኑም ተገልጿል።
‎ የካቲት ወር ለኢትዮጵያውያን ለየት ያለ ወር ነው በታሪካችን አባቶቻችን ሀገራችንን ለተተኪዉ ትውልድ በክብር ያስረከቡብት ወር እንድመሆኑ እኛንም በዚህ ወር ልክ እንድ ዓድዋዉ ታሪክ የምንሠራ ሕዝቦች መሆን ይገባናል ብሏል ኮሚቴው በመግለጫው ። የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራሙ የካቲት 1 ከቀኑ 11 ሰዓት ዘሃይማኖት አባቶች የ ጸሎት ተባርኮ እንድሚከፍት ተገልጿል።

ሰናይት ባንተ

የswift 666 ሚስጢራዊ code ተበጣጠሰ! ኢትዮጲያ በአዲሱ የአለም-ስርዓት ግምባር ቀደም ተሰለፈች! የጥንቃቄ ህይወት🧐 #Abiy Yilma #ሣድስ ሬዲዮ 28/10/2024

😯😯😯

የswift 666 ሚስጢራዊ code ተበጣጠሰ! ኢትዮጲያ በአዲሱ የአለም-ስርዓት ግምባር ቀደም ተሰለፈች! የጥንቃቄ ህይወት🧐 #Abiy Yilma #ሣድስ ሬዲዮ Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 – 10፡00 በተወ....

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa