Ebubabangida

Ebubabangida

Share

06/10/2021
29/09/2021

ኮምፒዩተራችን በቫይረስ እንዳይጠቃ ማድረግ ያለብን ነገሮች
1) internet ኮኔክሽን ካለን ዊንዶዝ አፕዴት ማድረግ ይሄ ዊንዶው ዲፌንደራችንን(windows defender builtin antivirus) እና በተጨማሪ ድራይቨራችንን በ አዲሱ ይተካልናል
2) smadv antiviruse software መጫን ነው ይሄ የተለያዩ ፍላሾችን ኮፒዩተራችን ላይ ስንሰካ ስካን በማድረግ ቫይረሶችን ከፍላሽ እንዳይገባ ይከላከልልናል። በየግዜው ሶፍቴዌሩን አፕዴት ማድረግ ያስፈልጋል።

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


ATENA TERA
Addis Ababa