Digital Equb

Digital Equb

Share

29/05/2026

ታማኝነቱ በተመሰከረለት የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያ ካሉበት ቦታ ሆነው ዕቁብዎን ይጀምሩ።

•የነጋዴዎች ዕቁብ
ዕለታዊ ከብር 500 - 15,000 የሚጥሉበት ፣ የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከብር 52,500-1,575,000 ለ 7 ሰው ሳምንታዊ ደራሽ

•የሹፌሮች ዕቁብ
ዕለታዊ ከብር 300 - 1,000 የሚጥሉበት፣ የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከብር 31,500-105,000 ለ 7 ሰው ሳምንታዊ ደራሽ

•የሠራተኞች ዕቁብ
ወርሃዊ ከብር 2,000 - 30,000 የሚጥሉበት ፣የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከብር 10,000-150,000 ለ 1 ሰው ወርሃዊ ደራሽ

•የዓይነት ዕቁብ
ዕለታዊ ብር 191 የሚጥሉበት የምግብ ማብሰያ ኦቭን ለ 7 ሰው ሳምንታዊ ደራሽ

ዛሬውኑ የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያን በማውረድ ዕቁቦን ይጀምሩ!

መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ! ለበለጠ መረጃ 6091 ላይ ይደውሉ።

በቴሌ ብር ሱፐር አፕ፣በሲቢኢ ብር ፕላስ፣ በዳሽን ሱፐራአፕ እና ኤምፔሳ ላይም እንገኛለን።

#እቁብ

26/05/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1447ኛው ታላቁ የኢድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡

ዒድ ሙባረክ!

📱6091

www.digitalequb.com

#እቁብ #ዕቁብ #ዕቁብተኛ

18/05/2026

ዛሬ ሰኞ ግንቦት 10 ቀን 2018 በዲጂታል ዕቁብ ሞባይል መተግበሪያችን ላይ የሚጀመሩ አማራጭ የዕቁብ አይነቶችን ካሉበት ቦታ ሆነው በመቀላቀል ስራዎን አንድ ደረጃ ያሳድጉ!

•የሹፌሮች ዕቁብ ዕለታዊ ከብር 300 - 1,000 የሚጥሉበት ፣

•የነጋዴዎች ዕቁብ ዕለታዊ ከብር 500 - 15,000 የሚጥሉበት ፣

•የሠራተኞች ዕቁብ ወርሃዊ ከብር 2,000 - 30,000 የሚጥሉበት ፣

•የዓይነት ዕቁብ ዕለታዊ ብር 410 የሚጥሉበት የምግብ ማብሰያ ኦቭን

ዛሬውኑ የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያን በማውረድ ዕቁቦን ይጀምሩ!

መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ! ለበለጠ መረጃ 6091 ላይ ይደውሉ።

በቴሌ ብር ሱፐር አፕ፣በሲቢኢ ብር ፕላስ፣ በዳሽን ሱፐራአፕ እና ኤምፔሳ ላይም እንገኛለን።

#እቁብ

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

http://digitalequb.com/

Address


Kazanchis, Bloom Tower 4th Floor
Addis Ababa