Atrafi Solution
አድራሻችን
•አ.አ 22, ከጎላጉል አጠገብ ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18
•አ.አ መገናኛ, ማራቶን ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 414 መተው ይመዝገቡ
WhatsApp- 0940410326
ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ
• 0915369595
• 0915379595
• 0940410329
• 0940410328
• 0940410327
• 0940410326
ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ!
ITelegram | Facebook | TikTok | YouTube | Instagram
14/01/2025
አዲስ አዉቶሞቲቭ የንግድ ትርኢትና ኤክስፖ በዛሬው እለት ተከፈተ
| የአዲስ አበባ የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት "የአዲስ አዉቶሞቲቭ የንግድ ትርኢትና ኤክስፖን" አስጀመረ።
ምክር ቤቱ የአዲስ አዉቶሞቲቭ የንግድ ትርኢትና ኤክስፖን ያዘጋጀዉ የአዉቶሞቲቭ ዘርፉ በኢኮኖሚ ዕድገትና በሰዉ ሀይል ቅጥር ያለዉን ሚና ለከተማዋ ብሎም ለሀገሪቷ ለማሳየት መሆኑ ተገልጿል።
በኤክስፖ የመኪና አስመጪዎች፣ሻጮች፣ የፋይናንስ ተቋማት፣ የመኪና ዕቃ መለዋወጫ ድርጅቶች፣ የነዳጅ ማደያዎች፣ ሴክተሩን የሚመሩ የመንግስት ተቋማትና የግሉ ዘርፍ ተዋናዮች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የአዲስ አዉቶሞቲቭ የንግድ ትርኢትና ኤክስፖ በኢግዚቢሽን ማዕከል ከጥር 5-9 እንደሚቆይ ተነግሯል።
ጥር 21 ምዝገባ ይጠናቀቃል‼️‼️
ከወለድ ነፃ ነው! ዛሬውኑ ይመዝገቡ
አድራሻ፡-
• ሃያ ሁለት ጎላጎል አጠገብ ኖህ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18
• መገናኛ የካ ክ/ከተማ ፊትለፊት ማራቶን ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 414
ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ
• 0915369595
• 0915379595
• 0940410329
• 0940410328
• 0940410327
• 0940410326
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa