Enjoy Net

Enjoy Net

Share

24/05/2026

የጸጋ እና የበረከት አባት #ቄሲስ መቆያ ተገኝ...
💥🌟🌟 /ገ/ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን🌟💥 አገልጋይነት የሚታወቁት፣ የጸጋና የበረከት አባት የሆኑትን ፣ ጎሳ፣💥 እና ሃይማኖት ሳይለዩ 💥ሰዎችን በማስታረቅ የታወቁ፣💥 በሃዘንና በደስታ ከምእመናን ደጅ የማይጠፉ ታላቅ አባት ናቸው።💥 ጉልበታቸውን እና ጊዜያቸውን ሳይሰስቱ ለእግዚአብሔር እና ለቤተክርስቲያን አገልግሎት በመስጠት፣ የአንድነት እና የመግባባት ምልክት ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ።🌟💥🌟

#​እሳቸው_በጸሎት፣ በትህትና፣ እና በፍቅር የተሞሉ ህይወታቸውን ለሌሎች በማካፈል፣ በዙሪያቸው ላሉት ሁሉ ብርሃን እየሆኑ ይገኛሉ። በእሳቸው አገልግሎት እና ፍቅር፣ ብዙዎች ወደ እግዚአብሔር እና ወደ አንድነት እየተቃረቡ ይገኛሉ።

​እኛም በቄስ መቆያ ተገኝ የምናየው ፍቅር፣ አንድነት፣ እና መግባባት፣ ለሁላችንም አርአያ ይሆንን ዘንድ እንጸልያለን። እግዚአብሔር በአባታችን ላይ አዲስ ጸጋ እና በረከት ያውርድባቸው፣ ለተጨማሪ የአገልግሎት ዘመናትም በጤና እና በደስታ ይጠብቃቸው።

21/05/2026

ድንገተኛ #አደጋ 😭😭 ተከስቷል...
ላይ በደረሰ ድንገተኛ መስመጥ አደጋ ለንግስ በዓል የሚጓዙ ምዕመናንን ላይ የየጀልባሞት አደጋ ደረሰ

👉 #ግንቦት ⓭ መነሻቸውን ባሕር ዳር ከተማ በማድረግ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራን ዓመታዊ ክብረ በዓል ላይ ለመታደም በጣና ሐይቅ ላይ በጉዞ ላይ የነበሩ ኦርቶዶክሳውያን የጫነች ጀልባ ድንገተኛ የመስመጥ አደጋ ደርሶባታል።

በደረሰው አሳዛኝ አደጋ ምክንያት ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የብዙ ወገኖቻችን ሕይወት እንዳለፈ ተሰምቷል።

ለመቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን 🕯🤲😭

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa