MAAK Solutions
01/03/2022
የአድዋ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት ባራቲየሪ በእረፍት ሰበብ ከኤርትራ ወደ ኢጣሊያ ሄዶ ነበር። ካሜራ ከሚባል ከተማ ሉልዮ(ሐምሌ)፳፮ ቀን ፲፰፻፺፭ ሲገባ ከፍ ያለ አቀባበል ተደረገለት። የከተማው ሕዝብ በሙሉ ወጥቶ ተቀበለው። ገና ሳይዋጋ "ታላቁ ድል አድርጊው ጀግና" እያለ ሕዝቡ ጮኸለት። ባራቲየሪም ለሕዝቡ ንግግር ሲያደርግ "… በቅርብ ቀን ምኒልክን በቀፎ ውስጥ አስሬ ሮማ አመጣዋለሁ … " ብሎ መናገሩን ኤሊትስ እና ሮሲ ጽፈውታል። (ጳውሎስ ኞኞ አጤ ምኒልክ ከተሰኘው በገፅ ፩፻፷፫ ላይ የተወሰደ)
የአፍሪካ ነፃነት ጅማሮ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Bole Subcity
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 02:00 - 11:00 |
| Tuesday | 02:00 - 11:00 |
| Wednesday | 02:00 - 11:00 |
| Thursday | 02:00 - 11:00 |
| Friday | 02:00 - 11:00 |
| Saturday | 02:00 - 06:00 |