lij_abe_official

lij_abe_official

Share

Photos from lij_abe_official's post 27/09/2025

100k subscribers ማግኘት ማለት መቶሺ ሰዎች የምሰራውን ነገር ከማድነቅ አልፈው ቤትሰብ ሆነዋል ማለት ነው። እንደዚ አይነት loyal fans ከየት ይገኛል? ብቻ ግን እኔም አዳዲስ ስራዎች ላይ ትኩረት እያረኩ ነው አሁን 100kን ወደ 200k ለመቀየር እኔ ጥሩ ጥሩ ስራዎችን መስራት ከናንተ ደግሞ share ማድረግንና subscribe ላላረጉት እንዲያረጉ ማበረታታት አሪፍ ነው እላለሁ love yall we did it babby

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


Addis Ababa