tew.media
07/04/2022
#ማሳሰቢያ
ሠላም የአዲስ ሃይኪንግ ቤተሰቦች፤ የፊታችን እሁድ ሊደረግ የነበረው የወንጪ ጉዞ በአንዳንድ ምክንያቶች ስለተቀየረ ይቅርታ እየጠየቅን፡ በተመሳሳይ ቀን ማለትም ሚያዝያ 2/2014ዓ.ም መዳረሻችንን በሃይቅ በተከበበውና በማራኪ ወፎች በተሞላው ዝዋይ ደሴቶች ላይ እናደርጋለን። በዛም የወፎችን ዝማሬ እየሰማን፡ ድንቅ የሆነውን ተፈጥሮ እያደነቅን የዝዋይ ደሴቶች ላይ ቆንጆ ጊዜ እናሳልፋለን።
#ሁነቶች፤
፦አዕዋፋትን መጎብኘት፤
፦ጀልባ፤
፦ዋና፤
፦የሃይቅ ዳር አዝናኝ ጨዋታዎች፤
፦በደሴቱ ላይ ለብቻቸው የሚኖሩን እናት መጎብኘት፤
፦ፕሮፌሽናል ፍቶግራፍ፤
የማይረሳ ጊዜን ያሳልፉ።
Contact: -0917001933
-0911514363
-092 482 4671
900 Birr Only
Use account 1000157137011 CBE.
1000032352287 CBE
16/03/2022
Silent...
ዝም...
ምንም አይመጣም!!!
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Sarbet
Addis Ababa
54830
23/06/2021