Meda Score
31/10/2023
ትናንት የሜሲ ቀን ነበር! ምትሃተኛው ኳስ ተጫዋች 8ኛውን የባሎንዶር ዋንጫ ማንሳት ችሏል! ለሜሲ እና ኳስ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አለዎት! 🏆👏 እናንተስ ኤርሊንግ ሃላድን ነበር መውሰድ ያለበት ትላላችሁ? ሃሳባችሁን ኮመንት ላይ አሳውቁን!
#ሜዳስኮር
29/10/2023
ማንቸስተር ዛሬ ቀይ ወይም ሰማያዊ ይሆናል! ዩናይትድ ባለፉት 3 ጨዋታዎች አሸንፏል። አሁን ግን በኤርሊንግ ሃላንድ የሚመራው ጠንካራውን የማንቸስተር ሲቲ ቡድን ይገጥማሉ። ማን ያሸንፋል? ኮመንት ላይ አስቀምጡልን!
#ሜዳስኮር
25/10/2023
ማጓየር እና ኦናና ስማቸውን ወደ ቅድሞ ዝናው ለመመለስ እየጣሩ ነው፣ እኛም እየተመልከትን ተደስተናል።
ማንቸስተር ዩናይትድ በቅርብ ጊዜ ላስመዘገባቸው ድሎች ወሳኝ ነበሩ እና አሁንም አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ተጫዋቾች መሆናቸውን እያስመሰከሩ ነው!
እናንተስ በዚህ ዙርያ ላይ ምን ታስባላችሁ? ሀሳባችሁን ኮመንት ላይ አሳውቁን
#ሜዳስኮር
28/09/2023
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለእርስዎ እና ቤተሰብዎ መልካም የመስቀል በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
#መስቀል
22/09/2023
ሊዮኔል ሜሲ እና ኤርሊንግ ሃላንድ ሁለቱም ተጫዋቾች አስደናቂ የውድድር ዘመን ካሳለፉ በኋላ ለ2023 የባሎንዶር ሁለቱ ግንባር ቀደም ተወዳዳሪዎች ሆነዋል።
ሜሲ የአለም ዋንጫን ከአርጀንቲና ጋር ያሸነፈ ሲሆን በሁሉም ውድድሮች 37 ጎሎችን አስቆጥሮ 25 አሲስቶችን አድርጓል።
ቻምፒዮንስ ሊግን ጨምሮ ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ሀላንድ 3 ዋንጫዎችን በማንሳት 52 ጎሎችን በማስቆጠር በሁሉም ውድድሮች 9 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቷል።
እናንተስ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችዋል? በአስተያየቶቹ ውስጥ ያሳውቁን
What do you think? let us know in the comments
#ሜዳዘገባ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Addis Ababa