Next3D Studio
15/05/2022
ኔክስት3ዲ ስቱዲዬ መደርደሪያ ላይ የሚገኙ በ3D የታተሙ ስብስቦችን ይመልከቱ። አብዛኞቹ እንቅልፍ አልባ ለሊቶችን ፣ ተደጋጋሚ ብልሽቶችን እና እልህ አስጨራሽ ፈተናዎችን አሳልፈን እንደታሰቡት ያልሆኑ እና የተበላሹ ሙከራዎች ናቸው።
በእያንዳንዳቸው ውስጥ ትልልቅ ትዝታዎች አሉን፣ ትኩር ብሎ ለተመለከታቸው እንዴት እንደጀመርን፣ አሁን የት እንዳለን እና ወዴት እያመራን እንደሆነ በዝምታ ይናገራሉ
10/05/2022
Team Next3D Studio is really proud to be a part of Drone parts manufacturing design itteration with 3D modeling and printiing of parts. Check out a fully functional Drone made in Ethiopia by Ibrahim Ali-ኢብራሒም አሊ
17/04/2022
Custom designed and 3D printed trophies of CBE headquarters skyscraper (Tallest building in Ethiopia and the global icon of Addis Ababa )
Next3D Studio ,we can help you create a unique and one-of-a-kind trophy for your awards.
Contact us on
0913146983 Mohammed Jemak
0911865513 Farukmubarek
Telegram
t.me/Next3Dstudio
26/02/2022
ለእናቶች የሚሆን ድንቅ ስጦታ ከ Next3D Studio፣ እናት ህጻን ልጅዋን በስስት ስትመለከት እና በእናትና ልጅ መካከል ያለውን የማይበጠስ የፍቅር ትስስር የሚያሳይ በ3ዲ የታተመ ቅርጻቅርጽ።
በፈለጉት ከለር ፣በፈለጉት ቅርጽ እና የፈለጉትን ጽሑፍ አስገብተን ያሉበት ድረስ እንልክሎታለን፣
ይደውሉልን
0913146983 መሀመድ
0911865513 ፋሩቅ
ቴሌግራም t.me/Next3Dstudio
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the practice
Telephone
Website
Address
Mekanissa Michael Deldey
Addis Ababa