Amex entertainment
22/05/2024
https://youtube.com/?si=4LRyKI1WNzAmBtQK
የኢራኑ ፕሬዝዳንት ሞቱ ማን ገደላቸው የእስራኤል እጅ አለ ወይ? መሀመድ ርይስ በኢሊኮፍተር አደጋ ሞቱ
29/10/2023
ኤል ክላሲኮ በማድሪድ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
Only 2 players in Real Madrid history have scored 13 goals in their first 13 games. Cristiano Ronaldo & Jude Bellingham.
| በተጠባቂው የኤል ክላሲኮ 11ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ መርሐ ግብር ሪያል ማድሪድ ከሜዳው ውጪ ባርሴሎናን 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፎ ተመልሷል።
ኢልካይ ጉንዶጋን ከእረፍት በፊት ባርሴሎናን ቀዳሚ ማድረግ ቢችልም ጁድ ቤሊንግሀም ከእረፍት መልስ ለሪያል ማድሪድ ባስቆጠራቸው 2 ግቦች ማድሪዶች ከኋላ ተነስተው ማሸነፍ ችለዋል ።
ጁድ ቤሊንግሀም በውድድር አመቱ ያስቆጠራቸውን የሊግ ግቦች አስራ ሦስት ማድረስ ችሏል።
ሪያል ማድሪድ በ28 ነጥብ ሊጉን ሲመራ ባርሴሎና በአንፃሩ በ24 ነጥብ 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል::
An injury time winner in his first El Clásico...
Jude Bellingham continues to exceed the wildest of expectations at Real Madrid 💫
29/10/2023
የእናትዋ ጎንደር እና የካሲናው ጎጃም ሙዚቃዎች አቀናባሪ እሥራኤል መስፍን ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል😭😭😭
ሰው ለካ የሚኖረው በተስፋ ነው❗️
| አንድ ቀን ቢሮ ውስጥ ከስቱዲዮ ወጦ ብቻየን አገኘኝና የተወደደ ሰላምታውን ሰጥቶኝ ተቀመጠ።
ትንሽ ቆይቶ "Man ~ ይቺ የምኖራት ዕድሜ በልጄ ምክንያት የተሰጠችኝ እንደሆነች ታውቃለህ ?" አለኝ።
"እንዴት?!" አልሁት
"ወደ ህንድ ሀገር ለህክምና እንደምሄድ ሳውቅ በህይወት እንደማልመለስ ልቤ ደጋግሞ ይነግረኝ ነበር። ጓደኛዬ ነፍሰ ጡር እንደሆነች ስትነግረኝ ውስጤ ተለወጠ። ታክሜ በሕይወት ተመልሼ ልጄን እንደማይ እርግጠኛ ሆንሁ። ይሄው አሁን በየቀኑ ሳያት ዕድሜ ትጨምርልኛለች" አለኝ።
እኔም በእምነቱ በተስፋው በጣም ተደነቅሁ።
ዛሬ ግን እሥራኤል ደከመ ከዚህ በላይ በተስፋ አልቀጠለም፤ በሕክምና ሳለ ሆስፒታል ውስጥ አረፈ።
ዕረፍተ ነፍስ ያድልህ❗️😭😭😭
የታደለ ሮባ ኢትዮጵያ
የአስቻለው ፈጠነ እናትዋ ጎንደር እና ካሲናው ጎጃም
የአንድ ሴት ልጅ አባት ነው።
የሙዚቃዎች አቀናባሪ እሥራኤል መስፍን ሥርዓተ ቀብሩ ዛሬ ጥቅምት 17 ቀን 2016ዓ.ም በ9:00 ሰዓት የካ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ ሚሌኒየም ፓርክ ውስጥ ይፈፀማል ።
ነፍስህ በሰላም ትረፍ 💔
ወንድምህ አበበ ጥላሁን
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
Addis Ababa
29/10/2023