Ethio Fact Tube

Ethio Fact Tube

Share

01/06/2023

ወ/ሪት ፀጋ ተገኝታለች
ሰሞኑን በሀዋሳ ከተማ ተጠልፋ የተወሰደችው ፀጋ መገኘቷን ከእህቷ ነፃነት ኢትዮ ፋክት ሰምቷል። "መገኘቷን አሁን ነው የተነገረን ዝርዝር መረጃ አላገኘውም" ብላለች። ተጨማሪ መረጃ ከፖሊስ ይዘን የምንመለስ ይሆናል።

22/04/2023

በርቀት ፕሮግራም በሁለተኛ ዲግሪ ማስተማር ሆነ መማር ተከለከለ

የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በርቀት መርሐ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ማስተማር እንደማይቻል አሳውቋል፡፡

በርቀት መርሐ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ማስተማር የማይቻል መሆኑን በባለሥልጣኑ የተቋማት ቁጥጥር፣ ኢንስፔክሽን እና የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ ም/ዋ/ዳይሬክተር ቸሩጌታ ገነነ ገልጸዋል።

ተማሪዎችን ሲመዘግቡም ሆነ ሲያስተምሩ በሚገኙ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ጠበቅ ያለ ዕርምጃ እንደሚወሰድ ኃላፊው ተናግረዋል።

በተጨማሪም በዲፕሎማ ደረጃ በግብርና እና በመምህርነት የተማሩ ግለሰቦች ወደ ሌላ የትምህርት ስልጠና ዓይነት ቀጥለው መማር እንደማይችሉ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አስታውሰዋል።
(ጌች ሐበሻ)

03/02/2023
27/09/2022

ሀገራችን ታላቁን የጥበብ ሰዉ አጣች

26/09/2022

እንኩዋን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Abeba
Addis Ababa