E.M.Z

E.M.Z

Share

15/10/2022

ኡጋንዳ 🇺🇬

ሻዳርክ የምትባል ኦጋንዶዊቷ ታረግዛለች

ባልም በእርግዝናው እጅግ ደስ ይለዋል

ባልም ሁለት ልጆች ሚስቴ ልትሰጠኝ ነው ብሎ ደስታው ወደር የለውም ነበር ተብሏል::

አሁን ሚስት ምጧ መጥቶ
ወደ መዋለጃ ክፍል ትገባለች

ስትወልድ ግን ሁለት ነጫጭ ልጆችን ትወልዳለች

እንዴት እንዲህ ሊሆን ቻለ ተብላ ለሚስት ስትጠየቅ ግን ?

ልጆቼ ነጭ የሆኑት ባሌ በየቀኑ ብዙ ሌትር ወተት ስለሚጠጣ ነው ብላለች

እንዲሁም ሚስት ለዚህ ያበቃኛ ባሌ ነው ብዙ ወተት በየቀኑ እየጠጣ ብላ ባሏንም ወንጅላዋለች ::

ባልም እሺ ይቅርታ አድጊርጊልኝ ካሁን በኃላ ወተት አልጠጣም ብሎ ቃል ገብቷላታል::

ልጆቹን አምኖ የእሱ መሆኑን ተቀብሎ
እልል ብሎ እየኖረ ነው ተብሏል::
Emz

Photos from E.M.Z's post 13/10/2022

🇺🇸 ወደ አሜሪካ ተጉዘዋል

| ኦክቶበር 15 ጠዋትን በግራንድ አፍሪካን ረን ላይ እንዲያሳልፉ ይጋብዛችኋል!

ለመመዝገብ www.africanrun.com ይጠቀሙ።

ግራንድ አፍሪካን ረን ከሩጫ ዝግጅት በላይ ነው፦ መኪና ለተሳታፊዎች በዕጣ፣ ነጻ ፓርኪንግ፣ የባህላዊ ውዝዋዜ፣ ታዋቂ አትሌቶች፣ ለአሸናፊ የአየር መንገድ ደርሶ መልስ ትኬት፣ በርምጃ፣ በሶምሶማ፣ በሩጫ የሚያሳልፉት የአብሮነት ቀን።

በአርቲስት ሰለሞን ለሚመራው ህብረት ለበጎ ድጋፍ ማድረግዎን አይዘንጉ።

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa