DAVE
"ዥዋዥዌ"
እንደ ዥዋዥዌ ሆኗል ነገሯ
እምነትም ፅናትም የለውም ፍቅሯ እንደ ዥዋዥዌ ሆኗል ነገሯ
ወደ ሞቀበት ነው ዉሎና አዳሯ
***
ጠፍታ ጠፍታ ርቃ ሰንብታ
ስፈልጋት ቀንና ማታ
ድንገት ትመጣና ከቤቴ ፍቅሬ ነህ ትላለች ህይወቴ
የኔ ነች የኔ ነች እልና
ደግሞ ትጠፋለች እንደገና
እውነትን መናገር ፈርታለች
እዚህም እዚያም ፍቅር ትላለች
*** እዚህ ጋር ስትውል እዚያ ይታያታል
እዛ ጋር ስትሆን እዚህ ያምራታል
አልወደደቺኝ ወይ አልጠላችኝ
እያመነታች አሰቃየችኝ፡፡
ወዳኛለች ስል ትርቀኛለች
ቀረበችኝ ስል ትሸሸኛለች አልወደደችኝ ወይ አልጠላችኝ
እያመነታች አሰቃየችኝ
ፍቅር ፍቅር እያለች
በየቦታው ሰው ታምናለች
ቃላቱ ላይ ብትችልበትም
ተግባሩ ላይ የለችበትም፡፡ ***
እውነቱን መናገር የፈራ
ስለፍቅር ቢሰብክ ቢያወራ
አይዘልቅም አይዘልቅም አይዘልቅም
ፍቅር "ዥዋዥዌን" አያውቅም
*
*
*
ማሬ.ማሬ
ዛሬ አምሳል ምናል ላንቺማ
ላረግሺዉ ምግባር ከቶ ሚስማማ
እንዲ አይነት ዘርም መሆን ካለዉ
አንቺ ምትሺኝ ለኔ አይገልፀዉም
አይገልፀዉም....4
ያንስብኛል ይሳሳል ለኔ
ሆሄ ፊደላት ስዋሱዉ ቅኔ
ዉበት ቁንጅናሽ በምን ይለካ
በማን ጠርቼ ምን ብዬ ልርካ
ማሬ.ማሬ.ማሬ.ማሬ
እንደዉ ነብስ ነገር ለኔ
ዉቤ.ዉቤ.ዉቤ
እንደዉ ነብስ ነገር ላይኔ
ቀንቶኝ እድሌ በስም በተራ
በፍቅርሽ ብርሃን ቀኔ ሲበራ
ማሞገሻ አካል ላገኝ ብለፋ
ፈልጌ አጣሁኝ ስያሜሽ ጠፋ
ማሬ.ማሬ.ማሬ.ማሬ
እንደዉ ነብስ ነገር ለኔ
ዉቤ.ዉቤ.ዉቤ.ዉቤ
እንደዉ ነብሰ ነገር ላይኔ(2)
እሲም ባይሞላ እድሜ በዝቶ
ዜማዉ አምሮልኝ ባንቺ ተቃኝቶ
መንገዴ ቀና ሂወቴ ሙሉ
አንቺ ካለሺኝ ልጥላ ነዉ ሁሉ
ማሬ.ማሬ.ማሬ.ማሬ
እንደዉ ነብስ ነገር ለኔ
ዉቤ.ዉቤ.ዉቤ.ዉቤ
እንደዉ ነብስ ነገር ላይኔ
ባንቺ ሁሉ አለኝ ደስ ደስ
እንግዳ ሆንኩኝ ላለም እንዳዲስ
ብቸኝነቴ ባንቺ ኮንኜ
በፍቅርሽ ድኬ ቆምኩኝ ሰዉ ሆኜ
ማሬ.ማሬ.ማሬ.ማሬ
እንደዉ ነብስ ነገር ለኔ
ዉቤ.ዉቤ.ዉቤ.ዉቤ
እንደዉ ነብስ ነገር ላይኔ(3) ማሬ.ማሬ.ማሬ........
አርሠናል4- 0 ወያለው በሆላ ከምፅፍ ብዬ ነው መግባቱ አይቀርም
እስቲ እነዚህ የእንግሊዘኛ ምንፃረ ቃሎች ሊጠቅማችሁ ስለሚችልያንብቧቸው። «ሼር በማድረግ ለራሶ ያስቀሩ አንዲሁም ለወዳጆያካፍሉ»RIP - Rest in PieceLOL – Laughing Out LoudBTW – By The WayB4N – Bye For NowAFK – Away From KeyboardASAP - As Soon As PossibleASL – Age/Sex/ LocationATM – At The MomentA3 - Anytime, Anywhere, AnyplaceBBL - Be Back LaterBBS – Be Back SoonBBQ - BarbecueBFN/B4N – Bye For NowBRB means – Be Right BackBRT – Be Right ThereBlog - Also known as web log or anonline journalCU – See YouCYA – See YouCUZ - BecauseDND - Do not DisturbEOF - End Of FileFAQ - Frequently asked questionsFTL - For the lossFTW – For the winFYI - For your informationGR8 – Great!GTG – Got to GoG9 – GeniusGBTW – Get back to workGF - Great/good fight/ girlfriendGFU - Good for youGratz - CongratulationsGM - Good MorningGN - Good NightHAND - Have A Nice DayHF - Have funIC – I SeeICQ – I Seek youILU – I Love You[ad]IM - Instant MessengerJ/K - Just kiddingKISS - Keep it simple stupidLDR – Long Distance RelationshipLMAO – Laugh My Ass OffLTNS – Long Time No SeeL8R – LaterM/F – Male or FemaleMsg - MessageM8 - MateNE1 – AnyoneNP - No ProblemOIC – Oh I SeeOS – Operating systemOMG – Oh my God!PLZ – PleasePPL - Peoples2pid - stupidSD - Sweet DreamsSEC- secondsk8 – skateSome1 - someoneSpoz – supposeSry – sorrySS – so sorrystr8 - StraightSU – shut upSYS - see you soonSUP - What’s UpSYL - See you laterTHX – Thank YouTTYL - Talk To You LaterTG – That’s greatTOS - Terms of serviceTC – Take CareU - YouU4E – Yours For EveWB - Welcome BackWTF - What the F**kW8 – Wait…source: fastmereja
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Adama
1855