Sami Multimedia

Sami Multimedia

Share

12/11/2024

መምህር እንፈልጋለን !
👉 ፎቶግራፊ እና ፎቶ ኤዲቲንግ መምህር
👉 በሞያው የተመረቀ
👉 የሰራበትን የስራ ልምድ ማሳየት የሚችል

አድራሻ: አዳማ ፍራንኮ ሮዳስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ 0911257630

21/10/2024

ነጻ የትምህርት እድል
ይህ ፖስት ላይክ እና ሼር በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስ ያድርጉ
5 ከፍለው መማር ለማይችሉ የአዳማ እና አካባቢዋ ኗሪ ወጣቶች ሳሚ መልቲሚዲያ ሙሉ
የፎቶግራፊ
የቪዲዮግራፊ እና
ኤዲቲንግ እንዲሁም
የፊልም ጥበብ ትምህርት በነጻ አዘጋጀላችሁ!
የትምህርት ማስረጃችሁን በቴሌግራም 0911257630 ላይ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ!
ያለፉትን 8 ዓመታት ከ50 በላይ ለሆኑ ወጣቶች ነጻ የትምህርት እድል ሰጥቶ የስራ ባለቤት ያደረገው ሳሚ መልቲሚዲያ ዘንድሮም እድሉን ተጠቀሙበት ይላል።
📍 አዳማ ፍራንኮ ሮዳስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ
# Oromia

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Adama?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Adama
257630

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00