Nimoonaa

Nimoonaa

Share

Photos from Nimoonaa's post 16/06/2024

☆☆☆☆EID MUBAARAK☆☆☆ Iida Arafaa 08/10/2016 Haramaayaa

11/06/2024

አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን የሆኑ ስደተኞችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ ከየመን የባሕር ዳርቻ አቅራቢያ ተገልብጣ ቢያንስ 49 ሰዎች መሞታቸውን ተሰምቷል።

ከአደጋው የተረፉ ሰዎች ለነፍስ አድን ሠራተኞች እንደተናገሩት ጀልባዋ 260 የሚጠጉ ሰዎችን አሳፍራ የነበረ ሲሆን ለመገልበጥ የበቃችውም በካባድ ነፋስ ምክንያት ነው ተብሏል።

መሞታቸው ከታወቀው 49 ሰዎች ውጪ ሌሎች 140 ሰዎች እስካሁን የደረሱበት ያልታወቀ ሲሆን እነሱን ለማግኘት ፍለጋ እየተደረገ ነው።

የተመድ ዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት በዚህ አሳዛኝ አደጋ ሕይወታቸውን ካጡት መካከል 31 ሴቶች እና ስድስት ሕጻናት ይገኙበታል ብሏል።

ከአደጋው የተረፉ ስደተኞች እንደሚሉት ከሆነ ይህን አደገኛ የባሕር ላይ ጉዞ 90 ሴቶች እና ሕጻናትን የሚጨርም 145 ኢትዮጵያውያን እና 115 ሶማሊያዊያን ከቦሳሶ የተነሱት እሁድ ሰኔ 2/2016 ዓ.ም. ንጋት ላይ ነበር።

ነፍስ ይማር።

Via BBC

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Adama?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Adama