Nani For Inspire Life
24/02/2021
🎯 አስተውላችሁ ከሆነ በአንድ ቀስት ብዙ ኢላማ መምታት አትችሉም፤ ምክንያቱም አንድ ቀስት ለአንድ ኢላማ ብቻ ነው የሚሆነው እሱንም አሪፍ አድርጋችሁ ማነጣጠር ከቻላችሁ።
በህይወትም ብዙ ስራ ብዙ ቢዝነስ ስለሞከራችሁ ስኬታማ ትሆናላችሁ ማለት አይደለም፤ ደስ የሚለው ብዙ በሞከራችሁ ቁጥር ስኬታማ የሚያደርጋችሁን ዘርፍ እየለያችሁ ትመጣላችሁ። በተቻለን አቅም አንድ ስራ ከዳር ሳናደርስ ሌላ መጀመር የለብንም አለዛ ጎዶሎ ነገር ይበዛብንና ከአንዱም ሳንሆን እንቀራለን።
Want your practice to be the top-listed Law Practice in Adama?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Adama