Boni book stor Modjo
21/10/2021
06/06/2020
ቦኒ መፅሐፍት መደብር ሞጆ መስቀለኛ
አዲስ መፅሐፍት በገበያ ላይ ዋለ
# "ሐሽማል" ማለት የመላዕክት ጉባኤ ወይም የጠቢባን ማህበር ማለት ነው።ይህ መፅሐፍት የድሮ አባቶች የርሀብ ቸነፈር፣ ብርድ፣የፀሓይ ቃጠሎ እንዲሁም ሌሎች ችግሮች ሳይበግሯቸው ከስጋዊ ጥበብ ይልቅ መንፈሳዊ ጥበብ ላይ በማተኮር ርገድ ከፍተኛ ሚና ተጫውተዋል ይልናል።በጥንቱ ዘመን ጠቢባን እና ሊቃዉንት ሲሞቱ ብዙ የጥበብ መፅሀፍት አብረው ይቀበሩ ነበር።ቢሆንም ማስተዋልን የተቸራቸው ቅዱስ አባቶች መፅሀት አብረው እንዳይቀበሩ ጉልህ ሚና ተጫውተዋል።ለነገሩ የመፅሀፍትን ፀባያቸውን እና ግብራቸውን ከማያውቅ ህያው ሰው እጅ ከምልስቀመጥ ከሊቃውንቱ ጋር አብሮ መቅበር ሳይሻል አይቀርም እያለ ይሞግተናል ደራሲው በመፃፉ።ግባተ መሬታቸው ሳይፈፀሙ ከቀሩ መፅሀፍቶች መካከል ዳኮስ፣ታዖሪያ እና ሐሽማል ይገኙበታል።
"ዳኮስ"የተባለው የጥበብ መፅሀፍ ጎንደር የውስጥ የሚገኝ ሲሆን በበጋ ሰማይ የዝናብ የማውረድ ጥበብን ይዟል
"ታዖሪያ"የተባለው መፅሀፍ ደግሞ ጎጃም የውስጥ የሚገኝ ሲሆን በደምና መጫን የሚያስችል ከፍተኛ ጥበብ ያለው መፅሀፍት ነው።
ሐሽማል ደግሞ በቃላቶቹ ባህርን ማቃጠል የሚችል እና የህይወት የውሀን ማፍለቅ የሚችል ጥበብን በውስጡ የያዘ መፅሀፍ ነው።ያንብቡት የድንቅ የሆነውን የአገራቸን ጥበብ ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል።
20/05/2020
መንፈሳዊ ስልጣኔ የተመሰረተዉ ፍቅር ላይ ነው። ፍቅር ደግሞ ሰባዊ ቁልፍ ነው። ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረበት ሰው ራሱን ለፍቅር ያስገዛል። በዘመናዊ ወይም ቁሳዊ ስልጣኔ ውስጥ ያላችሁ ተዋናይነት ያልገዛላችሁ እርካታ እና ሰላም በመንፈሳዊ ብትሰለጥኑ ኑሮ ሁሌም ከደጃፋችሁ ይኖራል። ወደ ውስጣችሁ ፤ ወደ መሰረታችሁ በመመለስ ላይ ትጉ። ትናንት በገነነው ላይ ዛሬ ሌላ ገኖ የትናንቱን ገናና በሚያስረሳው ዓለም አትወናብዱ። ዛሬ ተጨብጭቦለት ነገ በሌላው ጭብጨባ በሚዋጠው ወረተኛ ዓለም አትታለሉ። እሄን እና ምሰል ቁምነግሮችን የያዘው የአለማየሁ ደመቀ መፅሀፍ " ዮቶር (ኮብላዩ ካህን) የተሰኘውን ምርጥ ድርስት # # # # ሞጆ መስቀለኛ ቦኒ መፅሀፍት መደበር ያገኙታል።
0906378474
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Modjo
Ada'a
121921