Robel RG
12/10/2025
ትቼለታለው 🤲🤲🤲❤❤ሙሉ ዝማሬውን ከስር ባለው ሊንክ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/1MuOQs3G8lc?si=BQjBfclf6dvxN7h8
15/08/2025
ሩሲያዊው ጸሃፊ አንቶን ቼኮቭ፣ በቀዉስ ዉስጥ ስላሉ ማህበረሰቦች ተፈጥሮ ሲጠየቅ እንዲህ ሲል መልሷል፡፡
በቀዉስ ዉስጥ ያሉ ማህበረሰቦች በጉያቸው ፣ አንድ ጤናማ አእምሮ ላለው ሁሉ፣ አንድ ሺህ ሞኞች ይኖራቸዋል።
ለአንድ ጥበበኛ ቃል፣ አንድ ሺህ ሞኝ ቃላት ይኖራሉ።
ብዙሃኑ ሞኝ ሆነው መገኘታቸው፣ ጥበበኞችን ያለማቋረጥ ግር ያስደርጏቸዋል ።
ስለዚህ በህብረተሰብ ውስጥ፣ ተራ ርዕሰ-ጉዳዮችና ቧልቶች የውይይት መድረኮችን ይቆጣጠራሉ።
ጥልቀትና ስብእና የሌላቸው ሰዎች መድረኩን ከተቆጣጠሩት፣ ከፍተኛ ቀውስ እያስተናገደ ያለ ማህበረሰብ ውስጥ ለመሆንህ ምልክት ይሁንህ።
ለምሳሌ፣ ምንም ትርጉም የሌላቸው ዘፈኖች እና የዘፈን ግጥሞች፣ በሚሊዮን በሚቆጠሩ ሰዎች ይደመጣሉ። ዘፋኙንም ታዋቂ፣ ተወዳጅ ያደርጉታል። እነዚህ ታዋቂ አርቲስቶች፣ በህብረተሰቡ ህይወት ላይ ተጽእኖ ፈጣሪ እስከመሆን ይደርሳሉ።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ መምህራን፣ ደራሲያን እና ጸሐፊዎች ማንም የማያውቃቸው፣ ዋጋ ቢሶችና ምስጋና አልባ ይሆናሉ። ።
አእምሯችንን የሚያደነዝዙ እና የሚያዘናጋን ወይም በማይረባ ነገር የሚያስቅን ሰው ትልቅ ቦታና ጊዜ እንሰጠዋለን።
ነገር ግን በተቃራኒው፣ ብዙውን ጊዜ እውነታውን እንድንጋፈጥ የሚያነቃንን እና ቢመርም፣ ሃቁን የሚነግረንን ሰው አናቀርብም። ቦታም አንሰጠውም።
When the Russian writer Anton Chekhov was asked about the nature of failed societies, he replied:
In failed societies, there are a thousand fools for every sound mind, and a thousand foolish words for every wise one. The majority always remains foolish and constantly overpowers the wise. So if you see trivial topics dominating discussions in a society, and shallow people taking center stage, you are speaking about a very failed society.
For example, songs and lyrics with no meaning attract millions of people who dance to them and chant them, making the singer famous, well-known, and beloved — to the point that people even take his opinions on societal and life matters. Meanwhile, authors and writers are unknown, unvalued, and unappreciated. Most people prefer triviality and mental sedation.
Someone who numbs our minds and distracts us, or someone who makes us laugh with nonsense, is often preferred over the one who wakes us up to reality and pains us with the truth.
Klik hier om uitgelicht te worden.
Type
Culinair Team
Kleding
Contact de publieke figuur
Telefoon
Adres
Antwerp
2000