EthioTimes
07/16/2026
ያጋራዉ የዕለቱ አነጋጋሪ መረጃ
👇👇👇
በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ላይ ታሪካዊ ክስተት ተፈጠረ። “ሀገሬ ጠርታኛለች” በማለት የመውለጃ ቀኗ እየደረሰ እንኳ ከጋምቤላ ክልል ወደ አዲስ አበባ ለጉባኤው የተጓዘችው ወጣት ክርኑዶ ኡጁሉ፣ በጉባኤው ሂደት ላይ እያለች በዘውዲቱ ሆስፒታል ወንድ ልጅ በሰላም ተገላግላለች።
ይህች እናት፣ የልጇን ስም ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ እንዲያወጣላት በመጠየቅ ሕፃኑን "ምክክር" ብላ ሰይማዋለች።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ አለሚቱ ኡመድም ባረፈችበት ቦታ በመገኘት እናቷን እንኳን ደስ አለሽ ብለዋታል።
አስቸኳይ‼️
ገዳሙ ከመበተኑ በፊት እንድረስ‼️
በወሎ የሚገኘዉ የኤፍራታ ቅድስት ልደታ ማርያም ፤ ዮሀንስ ወልደነጎድጓድ እና አቡነ ዘርአቡሩክ አንድነት ገዳም መነኮሳዉያን አባቶችና እናቶች ሚበሉት ሚጠጡት ሚለብሱት ሚጠለሉበት እስከማጣት እንዲሁም ቤተክርስቲያኑ እያፈሰሰባቸዉ በመቸገራቸዉ በመላዉ አለም ላላችሁ ደጋጎች ከታች ባለዉ አካዉንት የምንችለዉን በማገዝ የበረከቱ ተሳታፊ እንድንሆን ጥሪ መነኮሳቱ አቅርበዋል።
ድጋፍ ለማድረግ
👇👇👇
ንግድ ባንክ- 1000201267114
አቢሲኒያ- 240499045
07/15/2026
የቴዲ አፍሮ የምስጋና መልዕክት
👇👇👇
አስቸኳይ‼️
የድረሱልን ጥሪ‼️
++++++++++++++++
👇👇👇
በቪዲዮዉ ላይ የምትመለከቷቸዉ የአንጎቫ ጌቴሴማኒ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አንድነት ገዳም መነኮሳዉያን ሲሆኑ የሚገኙትም በሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት ደባርቅ ወረዳ ሰጊ ቀበሌ ነዉ። በአሁኑ ሰአት አባቶችና እናቶች በገዳሙ የሚገኘዉን ቤተክርስቲያን ለመጨረስ፣ የሚጠለሉበትን ባዕት ለመስራት የሁላችንም እገዛ ስላስፈለጋቸዉ በመላዉ አለም ያላችሁ ወገኖቻችን የምትችሉትን አግዙን በማለት መነኮሳቶች ጥሪ አቅርበዋልና የበረከቱ ተሳታፊ እንሁን።
ድጋፍ ለማድረግ የገዳሙ አካዉንት
👇👇👇
ንግድ ባንክ- 1000727191597
አቢሲኒያ ባንክ- 241335836
ለብዙዎች እንዲዳረስ እባካችሁ ሼር አድርጉት‼️
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Opening Hours
| Monday | 9am - 5pm |
| Tuesday | 9am - 5pm |
| Wednesday | 9am - 5pm |
| Thursday | 9am - 5pm |
| Friday | 9am - 5pm |
| Saturday | 9am - 5pm |
| Sunday | 9am - 5pm |