Maleda Media

Maleda  Media

Share

Photos from Maleda  Media's post 12/11/2025

በሲዳማ ክልል አሮሬሳ ወረዳ የማጆ ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎች ሥራ አቆሙ

የጤና ባለሙያዎቹ ሥራ ለማቆም የተገደዱት የትርፍ ጊዜ ክፍያ ባለመከፈሉና ደሞዛቸው በአዲሱ የዴሞዝ ስኬል መሠረት ባለመሠራቱ እንደሆነ ለማለዳ ሚዲያ ተናግረዋል።

ባለሙያዎቹ ቅሬታቸውን አስቀድመው ጉዳዩ ለሚለመከታቸው አካላት በጽሑፍ ያሳወቁ ቢሆንም አጥጋቢ ምላሽ ባለማግኘታቸው ሥራ ለማቆም መገደዳቸውን ነው የሚገልፁት።

በክልሉ ከአዲሱ ደሞዝ ክፍያ ጋር ተያይዞ ዛሬም ያልተፈቱ ችግሮች በተለያዩ ወረዳዎች የሚስተዋሉ ሲሆን የመብት ጥያቄ የሚያነሱ መምህራንን፣ የጤና ባለሙያዎችንና ሌሎች የመንግሥት ሠራተኞችን መንግሥት እያሠረ እንደሚገኝ የማለዳ ምንጮች ከሥፍራው አረጋግጠዋል።

Want your business to be the top-listed Media Company in Seattle?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Seattle, WA
98134