Mella

Mella

Share

05/26/2021

🙏🙏
👇👇👇🙏🙏💖💖
በጨለማና በሞት ጥላ ውስጥ ለሚኖሩ ብርሃን የገለጸና የሰበከ ቅዱስ ገብርኤል ነው፡፡
የነቢያትን ትንቢት የፈጸመ፤የክርስቶስን ልደት ለድንግል ያበሰረ ቅዱስ ገብርኤል ነው፡፡
ዳንኤልን ከአናብስት ያዳነው ቅዱስ ገብርኤል ነው፡፡
ሠለስቱ ደቂቅን ከእቶን እሳት ያዳነቸው ገብርኤል ነው፡፡
ወደ ዘካርያስ የተላከ የዮሐንስን ልደት ያበሰረ ቅዱስ ገብርኤል ነው፡፡
ወደ ዮሴፍና ወደ ኒቆዲሞስ የተላከ ቅዱስ ገብርኤል ነው፡፡
ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣን ከእቶን እሳት ያዳናቸው ቅዱስ ገብርኤል ነው፡፡
ሰብአ ሰገልን በኮከብ ምልክት የመራቸው ይህ ገብርኤል ነው፡፡
ድንግል ማርያምና ሕፃኑን ክርስቶስን በምድረ በዳ በስደታቸው የመራ ይህ ገብርኤል ነው፡፡
የብርሃን ራስ ወርቅ የተቀዳጀ ቅዱስ ገብርኤል ነው፡፡
የአሸናፊና የኃይል መልአክ ገብርኤል ነው፡፡
ነበልባላዊ ዖፈ ሰማይ ገብርኤል ነው፡፡
"የመልአኩ ጥበቃ እና ረድኤት አይለየን
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ስወስቱን ወጣቶች ከሚያቃጥል እሳት እንዳዳንካቸው እኛንም በዚህ አለም ከሚታየውና ከሚሰማው ክፉ ነገር አውጣን🙏🙏🙏♥♥

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Reston?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Reston, VA
20190