Ethio Hararghe

Ethio Hararghe

Share

04/30/2022

Of Course You Are right
So

ይህንን የምትመለከቱትን ምስል አቀናብረው ከለጠፋት ብኋላ በጥቂት ሰዓት ውስጥ ወደ 500 የሚሆኑ ሰዎች ሳያጣሩ ሼር አድርገውታል እነዚህ 500 ሰዎች 10 የፌስቡክ ጓደኛ ቢኖራቸው ብለን ብናስብ እንኳ ይህ የተሳሳተ መረጃ ለ5 ሺህ ሰዎች ይደርሳል። ሊያስከትል የሚችለውን አደጋ አስቡት። እንዲህ ያልሆነውን ሆነ ብለው ህዝብን ደም በማፋሰስና ወደ እልቂት በመምራት የሚገኘውን ትርፍ የሚያውቁት ምስሉን ኤዲት ያደረጉት እና ሰይጣን ብቻ ናቸው::

ለማንኛውም ያልሆነ ነገ ሆነ እያላችሁ ህዝቡን እርስ በእርስ ለማጨራረስ የምትሯሯጡ ሰዎች ከዚህ እኩይ እና ሰይጣናዊ ባህሪያችሁ ተቆጠቡ:: ሌሎቻችን ደግሞ አንድን መረጃ ከማጋራታችን በፊት ስለመረጃው ትክክለኛነት እንዲሁም ስለ መረጃ ሰጪው ተአማኒነት እርግጠኛ እንሁን !!

በህዝብ ደም መቆመር ይቁም !

https://twitter.com/fitih11

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Dallas?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Dallas, TX