BlueSpace Technology and Hosting Service

BlueSpace Technology and Hosting Service

Share

07/10/2024

💳 የ Online ክፍያዎችን በእኛ በኩል መፈፀም ይችላሉ
🌟 ከ Online የተለያዩ ትዕዛዞችን ለማዘዝ ፈልገው የክፍያ አማራጭ ተቸግረዋል ያውቃሉ?

እነዚህን እና ሌሎች የክፍያ አገልግሎቶች ከ BlueSpace ይጠቀሙ:

✅ የ Facebook ማስታወቂያ
✅ የ Instagram ማስታወቂያ
✅ የ Telegram premium
✅ Netflix፣ Spotify፣ እና ሌሎች
✅ የOnline Course ክፍያዎች
✅ የትምህርት ክፍያዎችን በonline ላይ ይክፍሉ

📞 ሁሉንም አገልግሎት በቀላሉ !!

በተጨማሪ፡

በ Telegram፡
t.me/+251910780208
በ Instagram: https://www.instagram.com/endashawhaile?igsh=dG12dHhsZHl3d2ht
በ WhatsApp: https://wa.me/qr/S6EK4ZBZRKEDO1
በ LinkedIn :
https://www.instagram.com/endashawhaile?igsh=dG12dHhsZHl3d2ht

Join group chat on Telegram

06/07/2024

በ2023 በኢትዮጵያ በጎግል ላይ በብዛት የተፈለጉ ቃላቶች🌍

ጎግል በፈረንጆቹ 2023 ሰዎች በድረ ገጹ ላይ በመግባት በብዛት የፈረጉትን (ሰርች) ያደረጉትን ቃላቶች ይፋ አድርጓል።

በኢትዮጵያም ባሳለፍነው የፈረንጆቹ 2023 በዓመቱ በብዛት ጎግልላይ የተፈለጉ ቃላቶችን አሉ ያሉው ደግሞ ስታሲስታ የተባለ ድረ ገጽ ነው።
በኢትዮጵያ በብዛት ጎግል ላይ ከተፈለጉ ቃላቶች ውስጥም ኢትዮጵያ (Ethiopia) የሚለው ቃል ቀዳሚ ነው የተባለ ሲሆን፤ ዋት ኢስ (What is) እና ቪድዮ (Video) የሚለው ቃል ተከታዩን ደረጃ ይዘዋል።

ቫሙስ ዩ ትዩብ፣ ሚዩዚክ፣ ፕሪምየር ሊግ፣ ትራንስሌት (ትርጉም) ቴልግራም፣ ጂ ሜይል፣ አርሴናል እና ዳወንሎድ የሚሉ ቃላቶችም በብዛት በኢትዮጵያውያን ጎግል ላይ ተፈለጉ ቃላቶች ናቸው ተብሏል።

በ2023 በኢትዮጵያ በጎግል ላይ በብዛት የተፈለጉ ቃላቶች
1 ኢትዮጵያ (Ethiopia)
2 ዋት ኢስ (What is)
3 ቪድዮ (Video)
4 ቫሞስ (Vamos)
5 ዩ ትዩብ (Youtube)
6 ትራንስሌት (Translate)
7 ጎግል (Google)
8 ኢትዮጵያን (Ethiopian)
9 ቫሞስ ቤት (Vamos bet)
10 ፕሪምየር ሊግ (Premier league)

ከጎግል በተጫሪም በዩትዩብ ላይ በኢትዮጵያውያን በበዝት የተፈለጉ ቃላቶችም ይፋ የተደረገ ሲሆን፤ ሙዚቃ (Music) የሚለው ቃል ቀዳሚውን ደረጃ ይዟል ይላል የስታቲታ ሪፖርት።
መዝሙር (Mezmur) የሚለው ቃል ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ፤ ኒው ሚዩዚክ (New music) የሚለው ቃልም ሶሰተኛ ደረጃን ይዟል።

08/08/2022

ፈጣን፥ ዘመናዊ የትምህርት ስርዓት ብሉኔት [BlueNet]
BlueNet School Management Systems
www.bluenetlms.com
[email protected]

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Atlanta?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Atlanta, GA