COPY PASTE
07/11/2025
ሰበር መረጃ ‼️ ከትላንት ወዲያ ወደ አፉር ድንበር ተንቀሳቅሰው በአፋር እና ትግራይ ድንበር አካባቢ የሚገኘውን የትግራይ ሰላም ኃይል ለመምታት የመጣው የህወኃት እና የሻቢያ ጥምር ታጣቂዎች ላይ የትግራይ ሰላም ኃይል ትላንት ሌሊት በወሰዱት የተጠና የሞርታር ድብደባ በብዛት ተደምስሰዋል።ጥቅት ከሞት የተረፉት ወደ ኃላ ፈርጥጠዋል ።
በሌላ ዜና ላሊበላ አካባቢ በዋድላ እና ጋዝ አካባቢ በተከማቸው የፉኖ ጽንፌኛ ቡድን ላይ መከላከያ በወሰደው እርምጃ ሙሉ በሙሉ ተደምስሰዋል ።
ድል ለኢትዮዽያችን ‼️
18/05/2025
እኔን ያልገባኝ ጥያቄው መንስግስት እና የህክምና ባለሞያዎች መሀከል ነው? ወይስ መንግስት እና ጀዋር መሀከል ነው?! የካድሬዎች መላሽ ለጀዋር ብቻ ስለሆነብኝ ነው... 😁
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Kuwait City?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Kuwait City