Wolayta Soddo Project Football Team

Wolayta Soddo Project Football Team

Share

19/08/2022

⚽️ዜና ስፖርት ⚽️
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️

ውድ የከተማችን ስፖርት አፍቃርያን በሙሉ ነገ ማለትም 14/12/2014ዓ.ም ከጧቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ትልቁ ስታድዮም ሀ-17 በታች ታዳጊ ወጣቶች እግር ኳስ ተጫዋቾች በሙሉ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ አካዳሚ ጋር በመሆን የአካዳሚ ምልመላ ስለምደረግ ሶዶ ከተማ ያላችሁ ታዳጊ እግር ኳስ ተጫዋቾች በቦታዉ በመገኘት እንድትሳተፉ የሶዶ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ስፖርት ዘርፍ ይገልፃል።

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Sodo?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

S**o