Holy Fire Ministry

Holy Fire Ministry

Share

03/02/2026

ወይኔ ሰውየ ምክንያት ልቡ እብዳይቀየር እሰጋለው ሰሚኑን ጋሞ ሄዶ #አዶን የሆነውን ስሙ
የዋህ ልቦችን የምያጠፉት የእንደዚህ አይነት #ክፉ ልቦች ናቸው ጌታ ይቅር ይበለው። የሰሞኑ vidio ትርጉም

"አዶናይ እናቶችን ጫወታ ይወድና ደስ ብሎት ለነሱ ድጋፍ እንድሆን 100ሺ ብር አሁን እሰጣችዋለው ይላቸዋል አስተርጉዋምውን ክፉ ልብ አስቶርጉም ልስጣችሁ ብሉዋል ብለህ ንገርልኝ አለው"

"ታ ን እትስ እግዳይስ ዴኤስ!! ኩሽያ ባቂቴ አላለም"
"ማለትም እኔ ለናተ የምሰጠው ነገር አለ አጨብጭቡ አላቸው።
ሰዎችሁ ምላሻቸው ሰላነሰበት ምስክኑ አዶን ደሞ እውነት ሰክሬ አይደለም አሁን 100ሺ ብሩን ልካለው ይለዋል።
ምክንያቱም ሰለ 100ሺ ብሩ ምንም ፍንጭም አልሰጣቸውም ምንድነው ቦሀለ ለራዱ ልያፍነው ነዋ አይ ሰካራም አሬቄውን ስግፍ እንደ ፈረጅ አገሩ ሄዶ የምፎስት መሰለው አይደል አዶንኮ አበሻ ነው ያውን የጸዳ ቀሽም
አሁን እውነቱን አለ እኔ ሰክሬ አይደለም በጣም እወዳችዋለው አላለው።

ይህ ከንቱ ሰካራም በታምር አይወክልም ብሩን መልሶ በሕግ መጠቅ አለብት። ስንቱን በልቶ ቱርዝም ገሊ ይሆን።

Photos from Holy Fire Ministry's post 16/01/2026

አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
መጽናናቱ ይስጣችሁ።

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ገለጸ።

አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎቹ በኪነ ጥበቡ ቤተሰብ ዘንድ ይታወቃል።

ሁለገቡ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈውን የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ በመሆን እያገለገለ ነበር።

አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በፊልም እና በቴአትር ስራዎቹ እጅግ ተወዳጅ የነበረ ሲሆን፤ ሲቲ ቦይስ፣ ሳልነግራት፣ ያንቺው ሌባ 2፣ ኤፍቢአይ፣ ሚስተር ኤክስ፣ ቾምቤ እና ሌሎችም ድንቅ ብቃቱን ያሳየባቸው ፊልሞች ናቸው።

ፍሬሽ ማን ከህዝብ ጋር ያስተዋወቀው የቴአትር ስራው ነው።

አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነበር።

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Sodo?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

S**o