Nejashi H.F.C

Nejashi H.F.C

Share

Photos from Nejashi H.F.C's post 15/03/2023

🏆የወሩ ምርጥ የወጣቶች አሰልጣኝ ተሸላሚ - አሸናፊ ሁሴን

በአዳማ እየተካሄ ባለው አመታዊው የታዳጊ እና ወጣቶች የእግር ኳስ ውድድር ላይ እየተሳተፋ ካሉ 50 ቡድኖች መካከል በሚያሳየት መልካም ባህሪ የውድድሩ አላማን በትክክል በመረዳት ለውድድሩ ህጎች ተገዢ የሆኑ በጨዋታ ቀን ልጆቻቸውል በሰዓቱ ሜዳ ይዘው በመገኘት ለዳኛ ለተመልካች ለኮማቴ መልካም ፀባይን በማሳየት ከታጩ በርካታ አሰልጣኞች መካከል የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ የተባለው።

የቀድሞ የአዳማ ከነማ , ንግድ ባንክ , መከላከያ , መብራት ሀይል እና መተሀራ ከነማ በብቃት ተጫውቶ ያሳለፈው የአሁኑ የአሹ የእግር ኳስ አካዳሚ ዋና አሰልጣኝ አሸናፊ ሁሴን የወሩ ምረጥ የወጣቶች አሰልጣኝ ተብሎ ከአወዳዳሪ ኮሚቴዎች የተዘጋጀለትን የዋንጫ ሽልማት በልምምድ ሜዳው በልጆቹ ፊት በክብር ተቀብሏል።

አሹ በውድድራችን ላይ እያሳየኽን ያለው መልካም ፀባይ ለሌሎቹም አርሃያ መሆን የሚገባገው ነው በጥቂት አመታት ውስጥ በትልቅ ደረጃ ማሰልጠን የሚችል ምርጥ አሰልጣኝ መሆኑን እያሳየን ነው።

✍️Malika Bosss

Photos from Nejashi H.F.C's post 21/11/2022

ኳታር ጨዋታውን ለመመልከትና ለመጫወት ለመጡ እንግዶቿ ...

🛑 በየሆቴሉ ክፍሎቹ ላይ የእስልምናን አስተምህሮ የሚያስተምሩና የሙስሊሞችን እምነት በቀላሉ የሚያብራሩ ሓዲሶች፣ መፃፅፎችና ቁርአናዊ መልእክቶችን ያቀፈ ባርኮድ ተያይዟል።

🛑 የአለም ዋንጫ ጨዋታው የሚካሄድባቸው 8 ስታዲየሞች መጠጥ ይዞ መግባት ተከልክሏል።

🛑 የመስጅድ ሙኣዚኖች ድምጸ መርዋ በሆኑ አዳዲስ ሙአዚኖች ተተክተዋል።በየስታዲየሞቹ አዛን እንዲሰማ የድምፅ ማጉያዎች ተተክለዋል።

🛑 የኳታር የእንግዳ ተቀባይ ሴንተሮች 10 ተንቀሳቃሽ መኪናዎችንና 10 ልዩ ድንኳኖችን በመትከል ወደ እስልምና የሚጣሩ ከ 2000 በላይ አስተማሪዎችን መድበዋል።

🛑 የኳታር የአውቃፍ ሚኒስተር በተለያዩ ቋንቋዎች የተዘጋጁ ኢስላማዊ አውደ ርዕዮችን ለጎብኝዎች አዘጋጅቷል።

🛑 በዓለም ዋንጫ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በስቴዲየም ውስጥ የሶላት መስገጃ ቦታዎች ተሰናድተዋል።

🛑 የእስልምናን ውበት የሚያስተዋውቁ የነብዩ (ሰዐወ) ሀዲሶች በየቦታው ተለጥፈዋል።

09/11/2022

አረ አይነጋም ወይ !

ነጃሺ VS እውነት

እሁድ 8:00 ላይ ለዋንጫ ለማለፍ የሚኖረንን
ጨዋታ ነጃሺ በድል ይወጣዋል!
እንደ አላህ መልካም ፈቃድ እና ችሮታ !

Nejashi H.F.C

04/11/2022

10ሯ !
አንተን ኳስ ስትጫወት አይቶ አለመውደድ ይከብዳል !

ነቢል ስራጅ

Nejashi H.F.C

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Shewa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Adama
Shewa