Addis Jobs
31/10/2024
ዘውዲቱ ጌታቸው ፋውንዴሽን፣ የጡት ካንሰር ግንዛቤን ለማሻሻል፣ ቅድመ ልየታን ለማበረታታት እና ለጡት ካንሰር ታማሚዎች ጥራቱ የተረጋገጠ ህክምና ተደራሽ እንዲሆንላቸዉ የሚሠራ የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው።
ፋውንዴሽኑ አቅመ ብርቱ ማኅበረሰብ የመመስረት ርእይና የጡት ካንሰር ግንዛቤን ማሻሻል፣ ቅደመ-ምርምራን ማበረታት፣ ጥራቱ የተረጋገጠ ህክምና ተደራሽ የማድረግ ተልእኮዎችን አንግቦ በጡት ካንሰር ምክንያት ያረፉትን የዘውዲቱ ጌታቸውን ታላቅ የሰብዓዊነት ትሩፋት ለማስቀጠል በባለቤታቸው ፕሮፌሰር ጽጌ ገብረ ማርያምና ቤተሰቦቻችው የተመሰረተ ዘላቂ፣ ሀገር በቀልና ለትርፍ ያልተቋቋመ በጎ አድራጎት ድርጅት ነው።
ፋውንዴሽኑ፣ በተከታታይ ስለ ጡት ጤና እና ጡት ካንሰር የሚያሰራጫቸዉ ትምህርታዊ መግለጫዎችና ወቅታዊ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን በመጎብኘት እንድትሳተፉ፣ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ፣ ላይክ እንድታደርጉ እና ለሌሎችም ተደራሽ በማድረግ እነዚህን የሕይወት አድን እንቅስቃሴዎች እንድትደግፉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
መስፈንጠሪያዎች:
ድረ ገጽ: https://zewditugetachew.org/
ሊንክዲኢን: https://www.linkedin.com/in/zewditu-getachew-6652b4313/
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/profile.php?id=61560852531671
ዩቲዩብ: https://youtube.com/-dn1kx...
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/zewditu_getachew_foundation...
Click here to claim your Sponsored Listing.