Holy dish and software installations
01/03/2025
Follow ma page,,, for more football reels and posts....
10/08/2023
ሰላም ውድ ተከታታዮቻችን tv ቫርዚሽ 🔑Biss_key በአንድ አንድ ሪሲቨሮች ላይ መዝጋቱን ተከትሎ የbisskey አሞላል ከናንተው በብዛት እየተጠየቅን ይገኛል። እኛም በግል inbox ከመመለስ ለሁላቹም ይጠቅማል ብለን በሀገራችን የሚገኙ ሪሲቨሮች በሙሉ bisskey አሞላል ከነ ማስተር ኮዳቸው አቅርበንላቹኋል።
✅LIFESTAR 1000, 2000, 3000, 4000, 9200, 9300
ባለ አንድ ፍላሽ ሪሲቨሮች ላይ
🔐BISS KEY
ቻናሉን ከፍተን አረንጓዴ በተን ስንጫን መሙያ ሳጥን ይመጣልናል። ይሄ ሲስተም ካልሰራላቹ በመጀመርያ MENU እንጫናለን። በመቀጠል INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 3503
✅LIFESTAR 9200, 9300, 1000, 2000, 3000, 4000
GOLD እና SMART ሪሲቨሮች ላይ
🔐BISS KEY INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን በመቀጠል ቻናሉን full screen ላይ አድርገን ሪሞቱ ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 6666
✅LIFESTAR 2020, 3030, 4040 ሪሲቨሮች ላይ
🔐BISS KEY ሪሞት ላይ goto የምትለዋን መጫን በዚህ system ካልሰራ menu በመጫን ከዛን 8888 ስናደርግ PATCH MENU ሲለን ሪሞቱ ላይ GOTO የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 8888
✅LIFESTAR 6, LIFESTAR 7, LIFESTAR 8, LIFESTAR 9
ሪሲቨሮች ላይ
🔐BISS KEY ለማስገባት አረንጓዴ በተን መጫን በዛ system ካልሰራልን INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 በመጫን PATCH ENABLED ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 6666
✅LIFESTAR 1000++
ሪሲቨር ላይ
🔐BISS KEY ለማስገባት በመጀመርያ ሪሞት ላይ Menu ከዛን 8888 ወይም F1 + 333 መጫን PATCH ENABLED ሲለይ አረንጓድ በተን በመጫን መሙላት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 8765
✅LIFESTAR 6060, 8080, 8585
🔐BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 + 000 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876
✅LIFESTAR 9595 4K, LIFESTAR 9090 DIAMOND, LIFESTAR 9090 HD, LIFESTAR 9090MINI HD
🔐BISS KEY ሪሞት ላይ F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሩ Master Password 9876
✅REALSTAR 1010, 5050
🔐BISS KEY በመጀመርያ የሪሲቨሩን ትክክለኛ(አዲሱን) SOFTWARE እንጭናለን።
በመቀጠል INSTALLATION ላይ FACTORY DEFAULT በማድረግ 9876 በማስገባት ኮድ መሙላት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876
✅LEG N24 PLUS, LEG N24 PRO, LEG N24
🔐BISS KEY ሪሞት ላይ Biss (ሠማያዊ)ውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 1512
ከተመቻቹ ላይክ ሼር ብታረጉልን ደስ ይለናል!!!!
📺Tv_Varzish እና 📺Football HD ለተቋረጠባቹ
* በመጀመሪያ ቻናል Edit ውስጥ በመግባት ሁለቱን ማጥፋት
* በመቀጠል በድጋሚ installation ውስጥ በመግባት በዚህ👉 11785 H/V 27500 TP search ማረግ
ከዛ ቻናሎቹ በራሳቸው መስራት ይጀምራሉ... ነገር ግን ቻናሎቹ በራሳቸው ካልጀመሩ ከስር ያለውን Biss kay ኮድ በማስገባት ማስጀመር ትችላላቹ!!
📺 Tv Varzish biss kay
(03A01BBE20C16D4E)
📺 Football HD biss kay
(12340055ABCD0078)
⚠️በአንድ አንድ ሪሲቨሮች ላይ ብቻ ነው የተቋረጠው!!!
Or call 0938867593
0938867593
0938867593
0938867593
0938867593
0938867593
Click here to claim your Sponsored Listing.