Getasew Atnafu
15/04/2023
ሰበር
-
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል የሀገሪቱ መከላከያ ስራዊት ላይ ጥቃት በመፈፀም ካርቱምን ጨምሮ የአገሪቱን አየር ማረፊያና የግብፅ ጦር የሰፈረበትን ወታደራዊ ቦታዎች መቆጣጠሩን
አስታውቋል። የሱዳን ወታደራዊ አመራሮች ሲቪል መንግስት ለማቋቋም ቢስማሙም በመሀመድ ሀምዳን ጋደሎ ( አህሜቲ የሚመራል ፈጥኖ ደራሽ ወደ መከላከያ ስራዊ አልቀላቀልም በማለት ነው ገሮቹ ሁሉ ተበላሽተው ወደ ጦርነት የገቡት። የሀገሪቱ መከላከያ ስራዊት በፈጥኖ ደራሹ ሲገደሉና ሲማረኩ የሚያሳይ ምስል እየተለቀቀ ሲሆን በሱዳን ያሉት 5ሺ አባላት ያለው የግብፅ ጦር ከነ ተዋጊ ጀቶቹና ተሽከርካሪዎቹ አብሮ መማረካቸውን ነው አል አለሚ የዘገበው።
(ሱሌማን አብደላ)
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Gondar?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Wogeda
Gondar
SIMADA
Gondar
SIMADA