Peter owar
26/06/2026
ለጋምቤላ ወረዳ አመራሮችና የመንግስት ሠራተኞች የተላለፈ መልዕክት።
ባለፉት ጊዜያት በጋምቤላ ወረዳ የፀጥታ ችግር መከሰቱን የሚታወስ ቢሆንም በተከናወኑ ሥራዎች አንፃራዊ ሠላም በመገኘቱ አንዳንድ የወረዳው አመራሮች እና የመንግስት ሠራተኞች መንግስት በሰጠው ኃላፊነት በሥራ ቦታ ተተክሎ እና በሥራ ገበታ የማይገኙ እንዳሉ የሚታወስ ነው።
በዚህ መሠረት ከሰኔ 22/2018 ዓ/ም ጀምሮ በመንግስት የሥራ ሥዓት በሥራ ገበታ እና ተተክሎ የማይገኝ በስዓት ፊርማቸው ተለይቶ ለወረዳው ሲ/ሰ/ሰ/ሀ/አስ/ጽ/ቤት ከሰኔ 22/2018 ዓ/ም በፊት በሪፖርት እንዲቀር ተፈፃሚ በማያደርግ ጽ/ቤት ሰው ሀብት አስተዳደር ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው የጋምቤላ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪና ፐ/ሰ/ሰ/ሀ/አስ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አንድነት አረጋ አሳውቀዋል።
ሰኔ 19/2018 ዓ/ም ጋምቤላ ወረዳ አቦል ከተማ
KÖÖNGÖ BA RÄNYNYI NI WA NUT.
Meeng okwanyø døc
20/02/2026
Caae bëët gena mo jwøk
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Gambella