Bonga University

Bonga University

Share

Photos from Bonga University's post 01/02/2026

we can

Photos from Bonga University's post 07/01/2026

ለመላው የቦንጋ ዩንቨርሲቲ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እንዲሆን እንመኛለን መልካም በአል!!!
በጋራ እንችላለን!!

Photos from Bonga University's post 16/10/2025

መረጃ/shear

21/06/2025

we can

ቦንጋ ዩኒቨርስቲ በዛሬው እለት ለ6ተኛ ዙር 918 ተማሪዎችን በተለያዩ የትምህርት መስኮች በድምቀት ማስመረቁ ይታወቃል።

በዚህም ተጋባዥ የክብር እንግዶች የተገኙ ሲሆን በትምህርታቸው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ከክብር እንግዶች የዋንጫና ሜዳሊያ ሽልማቶችን ተረክበዋል።

ይህንን ተከትሎም ሜሮን ገዛኸኝ ከሥራ አመራር ትምህርት ክፍል በከፍተኛ ውጤት የዋንጫና ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች።

ሜሮን ዶች ኤችዲ ባደረገው ማጣራት ይህንን ሽልማት ያገኘችው 3.94 አጠቃላይ ውጤት (CGPA) በማስመዝገብ ነው።

ምንም እንኳን የሌሎች ኮሌጆች ተማሪዎች ተመሳሳይ ውጤት ያላቸው ቢሆንም ሜሮን ከወሰደቻቸው 50 ከማይበልጡ ኮርሶች 37 ኮርሶችን ኤ+(A+) በማምጣት ነው የዋንጫው ባለቤት የሆነችው።

ከምረቃው በኋላ ንግግር ያደረገችው ባለድል ትጋቷ ለዚህ እንዳበቃት በመናገር ወላጆቿንና መምህራንን እንዲሁም ተቋሙን አመስግናለች።

Want your university to be the top-listed University in Bonga?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Bonga