Cheta Woreda Communication

Cheta Woreda Communication

Share

Photos from Cheta Woreda Communication's post 25/05/2026

ምርጫው ተዓማኒ ፣ዲሞክራሲያዊና ፍትሀዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ መወጣት አለበት ተባለ

ይህ የተባለው በካፋ ዞን ጨታ ወረዳ መንግስት ሰራተኞች ፐብሊክ ግንባር ማህበራዊ ዘርፍ ህብረት "ቡና ጠጡ" ፕሮግራም ላይ ነው።

በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የጨታ ወረዳ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊና የመንግስ ረዳት ተጠር አቶ አክሊሉ አለማዬሁ እንዳሉት ምርጫው ተዓማኒ ፣ዲሞክራሲያዊና ፍትሀዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ መወጣት አለበት ብሏል።

በህዝብ ዘንድ ቅቡልነት ያለውን መንግስት ለመመስረት ምርጫ ወሳኝ መሆኑን ገልፀው እንደሀገር ለ7ኛ ዙር እየተካሄደ ያለው ሀገራዊና ክልላዊ ጠቅላላ ምርጫ ፍፁም ሠላማዊ በሆነ መልኩ እንዲጠናቀቅ ሁሉም አካባቢውን በነቂስ መከታተል አለበት ብሏል።

የብልጽግና ፓርቲ እሳቤዎችንና ግቦችን ለማሳካት የህብረቱ አባላት በምርጫ ወቅት በግዜ ወጥቶ ብልጽግና ፓርቲን ከመምረጥ ባለፈ ሌሎችም በአደረጃጀታቸው በግዜ ወጥቶ እንዲመረጡ ማድረግ አለብን ብሏል።

በቡና ጠጡ ፕሮግራሙ ላይ የዞን ደጋፊና የወረዳ አመራሮች እንዲሁም የማህበራዊ ዘርፍ ህብረት አመራርና አባላት ተሳትፈዋል።

በወጋዬሁ ወንድሙ

የጨታ ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት።

ወታዊ ፣ ተዓማኒ ፣ ትኩስና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ፌስቡክና ቴሌግራም ገፆቻችን ይከታተላሉ ፣ይወዳጁ👇👇👇👇👇????

በፌስቡክ፦https://www.facebook.com/profile.php?id=100091368031356

በቴሌግራም፦https://t.me/C12g6/1057?single

በቲክቶክ፦https://vm.tiktok.com/ZMHtnCGMKnVKa-Th2vR

Photos from Cheta Woreda Communication's post 22/05/2026

It is the Prosperity Party that brought the country out of the economic and political crisis it entered፦ Mrs Solomon Haile

A public discussion forum was held on the 7th national general election and other issues in Arara Kebele of Cheta district.

The Chief Administrator of Cheta District, Mrs Solomon Haile, said that the government will step by step solve the questions of good governance and development raised by the people.

He said that it was the Prosperity Party that brought the country out of the economic and political crisis it was in. He said that the Prosperity Party is working hard to benefit the society in economic, social and political as well as security and others.

The South West People Regional State Transport and Road Development Office Deputy Head, and representing the Prosperity Party in the State Council, "feleke Salam" Constituency Engineer Zemede Andarge, who is said that he will work diligently to complete the infrastructure works that have been started and not completed, and said that all sections of the society should cooperate with the government.

Zemede, who pointed out that he will work to establish good governance in the area and ensure the benefit of the people, said that in the 7th national general election that will be held after a few days, all the parties who took a card should continue the development works started by electing Prosperity Party.

Thr District prosperity Party branch office, Mrs Alemu zewude, said that as a country, the results of the Prosperity Party are being recognized by the world governments and he said that we should continue to elect the Prosperity Party in the upcoming elections so that the results that are still being recorded continue.

He said that the people should be on the side of the government and the party in order to get the ideas of the party to the brink and speed up the remaining development works.

He said that our party and the government will continue to consult with various sections of the society and provide joint solutions to common problems.

A consensus has been reached to solve the problems of the people step by step by consulting and cooperating with the people.

By Wondimu

Cheta District Government Communications Affairs Office.

Follow our Facebook Telegram and Tiktok pages to get up-to-date, reliable, fresh and fast information, like them 👇👇👇👇👇????

On Facebook፦https://www.facebook.com/profile.php?id=100091368031356

Via Telegram፦https://t.me/C12g6/1057?single

On Tiktok፦https://vm.tiktok.com/ZMHtnCGMKnV

Photos from Cheta Woreda Communication's post 20/05/2026

7ተኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫን አስመልክቶ ለወረዳ ፖሊስ አመራርና አባላት በምርጫ ስነምግባርና ደንብ ዙሪያ ላይ ስልጠና ተሰጠ

በካፋ ዞን ጨታ ወረዳ 7ተኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫን አስመልክቶ ለፖሊስ አመራርና አባላት በምርጫ ስነምግባርና ደንብ ዙሪያ ላይ ስልጠና ተሰጥቷል።

የስልጠናው ዋና ዓላማ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች ላይ ሰላምና ወጥታ ለማስከበር የሚሰማሩ የፀጥታ አካላቶች የምርጫ ቦርድ ህግና ደንቦችን በመከተል ምርጫው ያለምንም ችግር እንዲጠናቀቅ ማድረግ እንደሆነም ተገልጿል።

ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ፍፁም ሰላማዊና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የፖሊስ አመራርና አባላት ገለልተኛ ሆኖ እንዲያስፈፅሙ በመድረክ ተመልክቷል።

ከሰላምና ከፀጥታ ጥበቃ ጎን ለጎን በየትኛውም የምርጫ ጣቢያዎች የሚገኙ የምርጫ ቁሳቁሶች ፍፁም አስተማማኝ በሆነ ሁኔታ ጥበቃ እንዲደረግላቸው ተጠቁሟል።

በስልጠናው መድረክ ላይ የወረዳ ሠ/ፀ/ሚ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፀጋዬ ክዳኔ፣ የዞን ፖሊስ መምሪያ ደጋፊ አመራር ረዳት ኢንስፔክተር ታረቀኝ ታምሩ፣የወረዳ ፖሊስ አዛዥ ረዳት ኢንስፔክተር አንዳርጌ ደራ ተገኝተዋል።

በወጋዬሁ ወንድሙ

የጨታ ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት።

ወታዊ ፣ ተዓማኒ ፣ ትኩስና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ፌስቡክና ቴሌግራም ገፆቻችን ይከታተላሉ ፣ይወዳጁ👇👇👇👇👇????

በፌስቡክ፦https://www.facebook.com/profile.php?id=100091368031356

በቴሌግራም፦https://t.me/C12g6/1057?single

በቲክቶክ፦https://vm.tiktok.com/ZMHtnCGMKnVKa-Th2vR/

Want your business to be the top-listed Media Company in Bonga?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Kafa Cheta
Bonga