MULU MART
🌴ባህር ዳር 🌴ላይ አንድ አዲስ ነገር ተከስቶል
የፈለጉት የቤት አስቤዎችን በቤትዎ ሆነው በአንድ 📞የስልክ ጥሪ ብቻ ማገኘት ይችላሉ።
የሙሉ ማዕድ የባልትና ውጤቶች፦
✔️ የጥራጥሬ እህሎች
✔️የፅዳት እቃዎች
✔️የታሸጉ ምርቶች
✔️አትክልት እና ፍራፍሬ
📞0915270154
📍ባ/ዳር ቀበሌ 16 እንፍራንዝ ግራውንድ
ለማዘዝ ፦
Tikto-https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZM-930iiX1Fdzo
Instagram - https://www.instagram.com/mulumart09?igsh
የስራ ማስታወቂያ
የስራ መድብ ስቶር ማን
የኮምፒትር ዕውቀት ያላት ወይም ያለው
የስራ ቦታው አባይ ማዶ ስማዕታት ጀርባ
ደመወዝ 5000
እሁድ እረፍት ቀን እና በወር አንድ ቀን የሚካኤል ቀን ዕረፍት ነው
ማሳስቢያ :- መኖሪያው አባይ ማዶ ብትሆን ወይም ቢሆን የመረጣል የትራንስፖርት ወጭ እንዳይኖርባት(ት)
በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል መመዝገብ ትችላላቹህ
0961929292
DAN.BE INVSTMENT GROUP
25/04/2025
ወጣቱ እና ተወዳጁ ወንድማችን
የአርት ማስታወቂያ ዲርጂት ባለቤት
ባምላክ ጌታነህ እንኳን ተወለድክ
በስራወችህ በሁለንተናህ ሁሉ እኛ ደስቶኞች ነን
ከሀጥያት በቀር እግዚአብሔር አምላክ የልቦናህ መሻት ይፈፅምልህ!!!
መልካም ልደት
14/04/2025
በሆሳና ቀን ከተወዳጆቼ ጋር ልደቴን እንዲህ አከበርኩ
ክብሩ ይስፋ❤❤
06/08/2024
ሰወች እነሱ ያላቸው ነገር ካንተ ጋር ከሌለ
የወደክ የተሸነፍክ ይመስላቸዋል
ሰውች እነሱ የደረሱበትን ያዩና አንተ እኮ ከታች ነህ አደርስም ሊሉህ ይሞክራሉ
አንዳንዶች አለም ላይ ስንት ሊሆን እና ሊደረግ የሚችል ነፍ ነገር እያለ ነገሮች በነሱ ብቻ በኩል የሚያልፍ አድርገው ሊሰብኩላቹህ ይፈልጋሉ
አንዳንዶች በነሱ መነፀር ያዩህና ክንቱነትክን አስረግጥው ሊነገሩህ ይፈል ጋሉ።
አንዳንዶች ለነሱ ካልተመቸሀቸው ለማንም እንደማትመች ሊነገሩህ ይፈልጋሉ!!
አንተ ግን አንዳንዶችን ለማስረዳት ጊዜ አትፍጂ ዝም ብለህ ስራህን ስራ
የሚጠላህ ያይሀል
የሚወድህ ይከተልሀል!!
Click here to claim your Sponsored Listing.