Addis Sport

Addis Sport

Share

11/08/2021

🔵 ፓርክ ደ ፕሪንስ በሊዮ ውብ እግሮች የበለጠ ውብ ለመሆን ምትሀተኛውን እንኳን ደህና መጣህ ብሏል።

ፓርክ ደ ፕሪንስ ስቴዲየም በውብ እግር ኳስ የተቃኙ የሊዮ እግሮች ከኳስ ጋር ምርጡን ትወና ለማስተናገድ ቋምጧል።

ኤፊል ታወር አስደናቂውን ስነ ህንጻ ከጀርባቸው አድርገው ክለባቸው ፓሪሴን ዤርሜን ለመደገፍ ስቴዲየም የሚገቡ ደጋፊዎች አዲስ ንጉሳቸው ለመሆን ቤታቸው የደረሰውን ሊዮኒየል ሜሲ እየተመለከቱ በእግር ኳስ ይሰክራሉ። እስከወዲያኛውም ይፈነጥዛሉ።

ሊዮ ሊዮ ማለትም ይጀምራሉ ...

Want your business to be the top-listed Shop in Bahir Dar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Bahir Dar