Bunilanta Bunin
23/12/2025
ክቡር ኢንጂነር ቄስ ኃይለማርያም ደሳለኝ ቦሼ ቀጣዩ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ::
አንተን የወለደች ማህፀን ትለምልም
Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Markos MH, Golden Stra
13/10/2025
ባልና ሚስት ሻወር 🚿ተራ በተራ እየወሰዱ
ሚስት 👰ቀድማ ጨርሳ ባል በተራው ሲገባ በር ተንኳኳ።
ሚስት ፎጣ አሸርጣ በሩን🚪 ልትከፍት ትሄዳለች👣👣።
ስትከፍት የባሏ የመስሪያ ቤት ሰው ነው። ሰውየው:– ባልሽን ፈልጌ ነበር"?? ይላታል
ሚስተየዋ:–" ሻወር🚿 እየወሰደ ነው"
ብላ ስትመለስ🚶♀ ተመልሶ ሊሄድ አለና🚶😒😁 ዞር👴ብሎ
ሰውየው:–"ጡትሽን😳😁 አሳይኝና👀 100💵💵 ብር ልስጥሽ" ብሎ ጠየቃት "???"
ትንሽ አሰብ🤔🤔 አደረገችና...
ሚስተየዋ:–"ማየት ብቻ?"👀😀
ሰውየው:– "አዎ"🤓😁🗣
ከፈት አድርጋ አሳየችው🙈😳😳
መቶ 💵ብሩን ይሰጣትና አሁንም🤔 እንደመሄድ 🚶♀🤷ብሎ ተመልሶ ዞር 😒እያለ🤷♂
ሰውየው:– "ካስነካሽኝ🤗🤗 😋ደሞ 200 ብር 💵 እጨምርልሻለሁ+++"😁😉
አሁንም ትንሽ አሰብ አድርጋ🤔🤔😃..
ሚስተየዋ:– "መንካት ብቻ?"😒😝
ሰውየው:– "አዎ!"🙃😎😋
ሚስተየዋ:– "እሺ"🔥🔥
አሁንም ከፈት አድርጋ ታስይዘዋለች።😳😱
ትንሽ ያዝ አድርጎ 🍑ይቆይና ለቆ ሁለት 💵💵መቶ ብሩን ሰጥቶ ዞሮ ይሄዳል🚶🚶😳።
ሚስተየዋ:–"መልእክትህ ግን ምን ነበር?" 😁 አለችው እየሄደ🚶♀
ሰውየው:–"ጓደኛክ 🗣መጥቶ ነበር "
ብቻ በይልኝ አላት..😉😉
ባልም ከሻወር ሲወጣ🚿🚿
ባልየው:– "ማን ነበር በር ያንኳኳው"? 😒
ሚስተየዋ:– "ያ የመስሪያ ቤት ጓደኛክ ነው"😁😁😑
ባልየው:–"እ .... ታዲያ የት አለ?" 😒☹️
ሚስተየዋ:–"ሻወር🚿ውስጥ ነው" ስለው ሄደ 🚶🚶🤷♀
ባልየው:–"300ብር💵💵 ሰጠሽ አይደል?"
ሚስተየዋ:– "አ.....ዎ... እንዴት አወክ?" 😱😱 ብላ ደንገጥ አለች
.
ባልየው:– "ለ አስቸኳይ ጉዳይ ፈልጎት ቢሮ እያለን ተበድሮኝ ነበር" !
ሚስተየዋ:–""የምትለው ጠፋት😁😁
30/07/2025
30/07/2025
Click here to claim your Sponsored Listing.