Feven Restaurant

Feven Restaurant

Share

Photos from Feven Restaurant's post 23/07/2025

አስቀድመን እንኳን ለዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን እጅግ የሚጣፍጠውን እና ልዩ የሆነውን የቤታችን የፌቨን ሬስቶራንት ማዕድ መተው እንዲሞክሩት ጋብዘኖታል ::

አድራሻ :- ሐዋሳ 05 ከ high 5 ላዉንጅ አጠገብ

ፌቨን ሬስቶራንት ሀዋሳ

Photos from Feven Restaurant's post 24/12/2024

አስቀድመን እንኳን ለዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን እጅግ የሚጣፍጠውን እና ልዩ የሆነውን የቤታችን የፌቨን ማህበራዊ መተው እንዲሞክሩት ጋብዘኖታል ::

አድራሻ :- ሐዋሳ 05 ከ high 5 ላዉንጅ አጠገብ

ፌቨን ሬስቶራንት ሀዋሳ

30/11/2024

ጥዑም የሆነውን የፌቨን ሬስቶራትን ዶሮ ወጥ ዘወትር ቅዳሜ መተው እንዲያጣጥሙ ተጋብዘዋል!!!

አድራሻ :- ሐዋሳ 05 Tasso ice cream አጠገብ

ፌቨን ሬስቶራንት ሀዋሳ

Photos from Feven Restaurant's post 10/11/2024

ለተለያዩ ፕሮግራሞች እጅግ ልዩ የሆነ የጉራጌ ክትፎ እንዲሁም አገልግል በትዕዛዝ የምናዘጋጅ መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው::

ይዘዙን እንታዘዛለን

አድራሻ :- ሐዋሳ 05 High 5 ላዉንጅ አጠገብ

ፌቨን ሬስቶራንት ሀዋሳ

Photos from Feven Restaurant's post 09/11/2024

እጅግ የሚጣፍጠውን የፌቨን ስፔሻል ኮርኒስ መተው ይሞክሩት::

አድራሻ :- ሐዋሳ 05 ክላሲክ ላዉንጅ አጠገብ

ፌቨን ሬስቶራንት ሀዋሳ

11/09/2024

🌻🌻እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሠላም አደረሰዎ🌻🌻
ዓመቱ የሠላም፣ የደስታ፣ የፍቅር፣ የስኬት እንዲሁም ካሳለፍናቸው ዓመታት ይልቅ የፈጣሪ ምህረት የተቸረበት ዓመት እንዲሆን ተመኘን 🌻🌻


Feven Restaurant ሐዋሳ

Photos from Feven Restaurant's post 08/09/2024

ይምጡና እጅ በሚያስቆረጥሙ ምግቦቻችን ይደሰቱ::

አድራሻ :- ሐዋሳ 05 ክላሲክ ላዉንጅ አጠገብ

Feven Restaurant ሐዋሣ

Photos from Feven Restaurant's post 26/08/2024

ፌቨን ሬስቶራንት ከ14 አመታት ቆይታ በኃላ ጣፋጭ ምግቦቹን ይዞ በደጋሜ ተመልሷል:: እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን::

ፌቨን ሬስቶራንት ሐዋሣ

አድራሻ :- ሐዋሳ 05 ክላሲክ ላዉንጅ አጠገብ

Want your hotel to be the top-listed Hotel in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Awassa