Kaayyo Media
22/06/2025
አርቲስት ኢትዮጵያ በቀለች በማህበራዊ ሚዲያ የክልሉን መንግስት ተችተሻል በሚል ሰበብ ከታሰረች አምስት ወራት በላይ ማስቆጠሯ ተነገረ
****
አርቲስት ኢትዮጵያ በቀለች የሲዳማ ክልል መንግስትን በማህበራዊ ሚዲያ ተችተሻል በሚል ሰበብ ከታሰረች 5 ወር ማስቆጠሩዋ ታውቋል።
አርቲስቱዋ ከምትኖርበት ከአድስ አበባ ከተማ ከሰባት በላይ የፓሊስ ፖትሮል መኪና ታጅባ ወደ ሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ተወስዳ ያለፍትህ ታሰራ እንደምትገኝ ምንጮች ለማለዳ አስረድተዋል።
አርቲስት ኢትዮጵያ በቀለችን የክልሉ መንግስት ከህጻናት ልጆቿ ለይተው ካሰሯት አምስት ወር ማለፉን እና ከ14 ጊዜ በላይ ፍርድ ቤት እያመላለሱ ለእንግልት እንደዳረጓት የአርቲስቱዋ ቤተሰቦች አሳውቀዋል።
በሌላ በኩል የክልሉ መንግስት አርቲስቱዋ ይቅርታ ጠይቃ ከእስር ቤት እንድትወጣ የጠየቃት ሲሆን አርቲስቱዋ “የፈፀምኩት ጥፋትም ሆነ ወንጀል ስለሌለ ይቅርታ አልጠይቅም” በማለቱዋ በእስር ቤት አጉሮ ለሴት ልጅ የማይገባ በደል እያደረሱባት ይገኛሉ ሲሉ ቤተሰቦቹዋ ተናግረዋል።
ማለዳ ሚዲያ
18/02/2025
የሕግ የበላይነት ይረጋገጥ በሲዳማ ሰማይ ስር ::
በሲዳማ ክልል የሕግ የበላይነት ሳይሆን የማፊያዎች እና የግለሰቦች የበላይነት ነግሰዋል ያልነው በምክንያት ነው ::
ሲቀጥል በሲዳማ ክልል ላይ ኢ-ፍታሓዊ የስልጣን ክፍፍል እና ኢ-ፍታሓዊ የሀብት ክፍፍል ቢሎም ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ሚዛን በማልጋ እና በአላታ(በደስታ ሌዳሞ እና በአብርሃም ማርሻሎ ) ጎሳ እጂ ስለዎደቀ የጠሉትን በውሸት ወንጀል ክሲ ለአመታት ያለ ፍርድ እና ያለ ፍትህ በግዞት ቤት ውስጥ ይጥሉሃል ሀይ የሚል አካል የላቸውም ::
በሲዳማ ክልል ያለ ፍርድ በፖለቲካ አመታት ያስራሉ፤ በኋላም "ነጻ" ተብሎ ይለቀቃል። ከግፍ ላሰቃዩበት የሚጠየቅ አካልም ሰውም ይሁን ለተበዳይ የሚሰጥ ካሳ የለም። በግፍ በግለሰቦች ፈቃድ ታስረህ በህለሰቦች በጎ ፈቃድ ትፈታለህ::ይህ የተለመደ ተራ ቁማር ነው ::
ይህ ሁኔታ ካልተቀየረ የግፍ ጽዋ እንደ አዙሪት ዞሮ ለሁሉም ይደርሳል። ለዚህ ነው ኢፍትሐዊነትና ግፍን ሁሉም መቃወም ያለበት።
አሁንም ትዉልድን በግፍ እና በውሸት ዎንጀል ክስ አንድም ሰው መታሰር የለበትም ::
ማስታወሻ ለፌዴራል መንግስት በተደጋጋሚ በሲዳማ ምሁራንን እና ለነጌ ተስፋ የሚጣልባቸው ተራማጅ አስተሳሰብ ባለቤቶች በግለሰቦች ስልጣን በማናለብኝነት የሚደረግ ግፍና ሰቆቃ ይብቃ ይቁም::‼️
በመፈታታችሁ ተደስቻለሁ፤ እንኳን ለበታችሁ በቃችሁ!!
22/12/2024
Hayi Sidaama🤔🤔, Hay ilama🤔🤔,Hay yanna🤔🤔
Click here to claim your Sponsored Listing.
27/01/2024