Liben Empower
03/01/2025
በህጋዊ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር ሄደው መስራት ይፈልጋሉ??
መልሶ አዎ ከሆነ ታድያ ወደ ውጭ ሀገር በሕጋዊ ሁኔታ ለመስራት እና ሙሉ ሕጋዊ ጥበቃ ለማግኘት የቤት አያያዝ አጭር ስልጠና መውሰድ እና የብቃት ምስክር ወረቀት (COC) ማግኘት እንዳለቦትስ ያውቃሉ??
እንኳን ደስ አልዎ!!!
በመማር ማስተማር እንዲሁም በማሰልጠን የሚታወቀውአንጋፋውና ዝነኛው ፋርማ ኮሌጅ ከስራና ክህሎት ቢሮ ባገኘው ፈቃድ መሰረት ወደ ውጭ ሀገር ተጉዘው ሕልምዎን እንዲያሳኩና የኑሮ ደረጃዎን እንዲያሳድጉ
የቤት አያያዝ ስልጠና ማዕከል ተከፈተሎት:: እና ምን ይጠብቃሉ ሐዋሳ ፋርማ ኮሌጅ ይምጡና በዘርፉ አንቱታን ባተረፉ አሰልጣኝ መምህራን እየታገዙ የቤት አያያዝዎን አጭር ስልጠና ይውሰዱ ::
ለበለጠ መረጃ በ 0901448811 / 0901449911 ሄሎ ሊበን ፋርማ ይበሉ
ሊበን ፋርማ የቤት አያያዝ ስልጠና ማዕከል ሐዋሳ
Want your school to be the top-listed School/college in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Awassa