International Community Transformation Service Church

International Community Transformation Service Church

Share

21/03/2026

መንግስተ ሰማይ መግቢያ በሩ አንድ ብቻ ነው። እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው!!!

24/11/2025

“ሰነፍን በሙቀጫ ውስጥ ከእህል ጋር በዘነዘና ብትወቅጠው፥ ስንፍናው ከእርሱ አይርቅም።”
— ምሳሌ 27፥22

21/11/2025

ኢየሱስን የምነካ ሁሉ ይቀደሳል!!! በዚህ አስቸጋር ዘመን እግዚአብሔርን በመፍራት በቅድስና ሕይወት መኖር ይሁንልን። ተባርካችሁ ቅሩ!!!

06/04/2023

"አንዳንዴ ሕይወት እንዲህ ነው
መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው
ቢገባኝም ባይገባኝም
በኔ ሕይወት ልዑላዊ ነው!!! zemary bereket stay blessed

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address

Addis Ababa
Awassa