Find non profit organizations in Amhara Region. Listings include የዋግ ልማት ማህበር /ዋልማ/ Wag Development Association /WDA/, Tigabu Alemu, Machakel/Ameseg kebele.
ዋግ ኽምራ ዞን፥ የረዥም ጊዜ ታሪክ ባለቤት ቢሆንም በአሁኑ ወቅት ግን ወደ ኋላ ከቀሩ የአገራችን ዞኖች አንዱ ነው። ዞኑ ጤና እና ትምህርትን በመሳሰሉ መሰረታዊ ማህበራዊ አገልግሎቶች ሳይቀር በጣም አነስተኛ በሆነ ደረጃ ላይ ይገኛል። ይህን ነባራዊ ሁኔታ ለመቀየር የተለያዩ አካላት የተ...