Halaba Tube

Halaba Tube

Share

06/07/2026

የቀይ ዛላ ካፕ 2018 ውድድር የሀላባ ዞን ሚዲያ የቁሊቶ አሽከርካሪዎችን 2 ለ0 እየመራ ቢቆይም በጥቃቅን ስህተቶች በተቆጠረበት ሁለት ግብቦች በአቻ ተጠናቋል

በጨዋታው ድንቅ ብቃቱን ያሳየው ግብ ጠባቂው ሪባቶ የጨዋታው ኮከብ መሆን ችሏል።

ሀላባ ዞን ሚዲያ 2 - 2 ቁሊቶ አሽከርካሪ

05/07/2026

የዛላ ካፕ የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታ
ተጠናቋል

26/06/2026

መቐለ 70 እንደርታ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወርዷል !

በ2010 የውድድር ዓመት ወደ ፕሪምየር ሊጉ አድጎ ላለፉት ዓመታት በዋናው ሊግ ሲሳተፍ የቆየው የ2011 ቻምፕዮኑ መቐለ 70 እንደርታ በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ ቡና የ ሦስት ለባዶ ሽንፈት ማስተናገዱ ተከትሎ ከፕሪምየር ሊግ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወርዷል።

Photos from Halaba Tube's post 26/06/2026

በሀላባ ከተማ የሚገኙ የአርሰናል ደጋፊዎች የሀላባ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ለማጠናከር 50 ሺህ ብር ገቢ አደረጉ

የሀላባ ከነማ ሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መግባቱን ተከትሎ የገቢ መሰብሰቢያ ቻሌንጅ ተጀምሮ ገቢ እየተሰበሰበ መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን ሁሉም ከዚህ ቀደም በግል የገቢ አሰባሰቡን ከተቀላቀሉት በተጨማሪ በሀላባ ከተማ የሚገኙ የአርሰናል ደጋፊዎች ስም በአንድነት 50,000 ብር ገቢ አድርገዋል።

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Alaba K'ulito?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Southern
Alaba K'ulito