Find shops in Adiss Abeba. Listings include Wub design, Henok habesha, Dag ceramics product, Nardi Decor and Flowers, Redu's Gebeya, Minber steet distributer.
የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች፣መገልገያዎች እና ማስዋብያዎችንበጥራትእናበተመጣጣኝ ዋጋ በጅምላ እናከፋፍላለን።አድራሻ: መርካቶ አፍያ የገብያ ማዕከል ሱቅ ቁጥር Fl-2
የተለያዩ የ አበባ ስጦታዎች ፤ የልደት ፤የምርቃት፤ የተለያዩ ኘሮግራሞች እናስዉባለን። ስጦታዎች በተለያየ መጠን እና አይነት እንሠራለን።
� ጥራት ያላቸው እና ስታንዳርዳቸውን የጠበቁ �የሴቶችና የወንዶች ልብሶች �የሴቶችና የወንዶች ጫማዎች �ኮስሞቲክስ እና ቦርሳዎች �ሰዓቶች