Find businesses in Adis. Listings include Cajiib market, Ahadu consultancy.
በዘር ላይ የተመሰረተ ፖሎቲካ አገር አልባ እድርጎናል የግል ንብረታችን ሁሉ በአንድ ዘር ተዘርፎ አገራችሁን ፈልጉ ተብለናል የት ነው አገራችን ? ዙሪይችንን ከበው ውሀም ይሸጡልናል ሲፈልጉ ግብር ጨምረው ሲፈልጉ መንገድ ይወጣበታል ብለው ያፈናቅሉናል ሲፈልጉ ነፍጠኛ ሲፈልጉ ፅንፈኛ ...