Samrawit DMC Real Estate

Samrawit DMC Real Estate

Share

22/10/2025

💥መልካም ዜና 💥
💥 ቀድመው ለሚመጡ 10 ደንበኞች የ30% ቅናሽ 💥

💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!

💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር
💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር
💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር
💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር
💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ
💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ

💥በተጨማሪም ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት!

✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት

✍️ በተጨማሪም እስከ 35% እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል

✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው።

✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች:
💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር
💥 አምስት የዋና ገንዳዋች
💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ
💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter)
💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች

📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው ለቡ ማብራት-ሀይል

ለበለጠ መረጃ
☎️ 0920203696

20/08/2024

ታላቅ ቅናሽ ከዲኤምሲ ሬል እስቴት(DMC Real estate)
በ8% ቅድመ ክፍያ ከጠቅላላው ዋጋው ላይ 5% ቅናሽ ይዞ ቀርቧል ፈጥነው የቤት ባለቤት ይሁኑ!
በለቡ መብራት ሀይል ምቹና ዘመናዊ ቤቶችን ለሽያጭ አቅርበናል ይምጡ እና ይጓብኙ
⚡️ከ 56_ 190ካሬ አፓርታማዎች⚡️
🔥ልዩነታችን🔥
# #65,395 ካሬ ላይ የተገነቡ ኮንፓውንድ መሆኑ
# # ለዘመናዊ እና ምቹ የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች
# ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት
#በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ
#ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ
#ምቹና ዘመናዊ አሳንሰር ያሟላሉ
የመዋኛ ገንዳ, ሱፐር ማርኬት, የስፖርት መስሬያ እዲሁም የጋራ አዳራሽ ያለው
ቢኖሩበት, ቢያከራዪት እንዲሂም መልሰው ቢሸጡት የሚያተርፉበት።
🏘🏘🏘 ቀድመው የገዙ መስክረውለታል።
☎️☎️ ለበለጠ መረጃ ሳይት ለማየት, ቢሮ ለመሞጣት, እንዲሁም ይበልጥ ስለዋጋው ለማወቅ ይደዎሉ።
0920203696, 0973835657

14/06/2024

ታላቅ ቅናሽ ከዲኤምሲ ሬል እስቴት(DMC Real estate) በ10% ቅድመ ክፍያ ከጠቅላላው ዋጋው ላይ 5% ቅናሽ ይዞ ቀርቧል ፈጥነው የቤት ባለቤት ይሁኑ!

በለቡ መብራት ሀይል ምቹና ዘመናዊ ቤቶችን ለሽያጭ አቅርበናል ይምጡ እና ይጓብኙ

⚡️ከ 56_ 186ካሬ አፓርታማዎች⚡️

🔥ልዩነታችን🔥

# #65,395 ካሬ ላይ የተገነቡ ኮንፓውንድ መሆኑ

# # ለዘመናዊ እና ምቹ የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች

# ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት

#በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ

#ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ

#ምቹና ዘመናዊ አሳንሰር ያሟላሉ

የመዋኛ ገንዳ, ሱፐር ማርኬት, የስፖርት መስሬያ እዲሁም የጋራ አዳራሽ ያለው

ቢኖሩበት, ቢያከራዪት እንዲሂም መልሰው ቢሸጡት የሚያተርፉበት።

🏘🏘🏘 ቀድመው የገዙ መስክረውለታል።

☎️☎️ ለበለጠ መረጃ ሳይት ለማየት, ቢሮ ለመሞጣት, እንዲሁም ይበልጥ ስለዋጋው ለማወቅ ይደዎሉ።
0920203696, 0973835657

10/04/2024

📣19 ቤቶች ብቻ ቀሩን
10 ቀን ብቻ የሚቆይ ቅናሽ

🔥በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፖርትመንቶችና የንግድ ሱቆች በተመጣጣኝ ዋጋ ከ DMC ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል

🔥50/50የባንክ ብድር
10% ቅድመ ክፍያ ብቻ

⚡️1.4ሚላዬን ብር ቅናሽ

560,000 ብር ጀምሮ
አፐርትመንቶቻችን

ሰቱዲዬ ጀምሮ እስከ 4መኝታ
ለበለጠ መረጃ ☎️- 0920203696

Samrawit DMC Real Estate Property

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Abeba?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Abeba
Addis Abeba