UFO Computers
30/05/2026
ይህም አለፈ ።
16/05/2025
ለ ኮሪደር ልማት ከዩፎ ኮምፒውተር ንግድ ስራ ድርጀት። በረቱልን።
08/03/2025
Scratch free hospital CD and DVD.
0911783392 with free delivery
05/01/2025
የህብረተሰቡን የመልካም አስተዳደር ችግር ሆኖ የቆየው የሄጦ ጤና ጣቢያ በአጭር ጊዜ ሰርቶ በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ለማብቃት ዝግጅት መደረጉን የሆሳዕና ከተማ ከንቲባ አቶ ዳዊት ጡምደዶ ገለፁ ።
የጤና ጣቢያው ግንባታ ቀሪ ስራዎች ለማስቀጠል የሚያስችል የሳይት እርክክብ ከስራ ተቋራጭ ጋር ተደርጓል ።
የጤና ጣቢያው ግንባታ ለማስቀጠል በተካሄደው የሳይት እርክክብ ላይ የሆሳዕና ከተማ ከንቲባ አቶ ዳዊት ጡምደዶ፣የሀዲያ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ ዶ/ር ደሳለኝ ሽጉጤ፣የሆሳዕና ከተማ ጤና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ደገፋ ጡምሶ እና ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል ።
የሆሳዕና ከተማ ከንቲባ አቶ ዳዊት ጡምደዶ እንደገለጹት የሄጦ ጤና ጣቢያ 2012ዓ.ም በቀድሞው የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ተጀምሮ ግንባታው 70 በመቶ ተጠናቆ በበጀት እጥረት በመቋረጡ የህብረተሰቡን የመልካም አስተዳደር ችግር ሆኖ ቆይቷል።
የጤና ጣቢያው ቀሪ ስራዎች ለማጠናቀቅ ከ10ሚሊየን ብር በላይ በጀት እንደሚያስፈልግ የገለጹት ከንቲባው የከተማና የዞን የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ባደረጉት ክትትል በ3.7ሚሊየን ብር የሚካሄዱ ሥራዎች በሁለት ወራት ለማጠናቀቅ የሳይት እርክክብ መደረጉን ገልፀዋል ።
የሀዲያ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ ዶ/ር ደሳለኝ ሽጉጤ በበኩላቸው መምሪያው የጤና ጣቢያው ግንባታ በአጭር ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግሎት ለማብቃት በሚደረገው ጥረት አስፈላጊውን ድጋፍና ክትትል እንደሚያደርግ ጠቁመዋል ።
የከተማው የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ታህሳስ 24/2017ዓ.ም።
በነስሩ ባደዢ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
Addis Abeba
0912036281