Nob Branding Studio.

Nob Branding Studio.

Share

12/04/2026

እንከዋን ለብርሀነ ትንሳኤዉ አደረሰን አደረሳችሁ

12/04/2026

HE HAS RISEN

10/04/2026

በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን 🙏🙏🙏

10/04/2026

በወርቅ ሳይሆን ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ ደም በክቡር የክርስቶስ ደም እንደ ተዋጃችሁ ታውቃላችሁ።
፩ኛ ጴጥ ፩፡፲፰-፲፱

06/04/2026

እንኳን ለሰሙነ ሕማማት በሰላም ኣደረሳችሁ!

19/03/2026

Elevate your brand now!

Enhance your brand identities with our comprehensive and creative branding services

18/03/2026

ኖብ ብራንዲንግ

ኖብ ማለት ራስ ነው! ራስ ደግሞ ሀሳብ፣ ጥበብ እና መሪነትን ይወክላል።
✳ የአንድ ድርጅት ብራንድ ደግሞ የዚያ ድርጅት ራስ ነው።
የድርጅቱ ራዕይ፣ ዓላማ እና እሴቶች በብራንዱ ውስጥ መገለጽ አለባቸው።
ኖብ ይህን ሁሉ በግልፅ ሁኔታ በማቅረብ፣ ድርጅቶች በኣንድ እይታ ብቻ የሚታወቁ እንዲሆኑ ማድረግ ዓላማችንና ሥራችን ነው።

🔹 ዋና አገልግሎቶቻችን፡-

1) ሎጎ (የድርጅት ምልክት) ዲዛይን፡-

ለድርጅቶች የሚስማማ ስትራቴጂካዊ ሎጎ እንሰራለን።
የምንፈጥረው ሎጎ በፈጠራ ብቃት የተሞሉ ባለሙያ ዲዛይነሮቻችን የሚሰራ ሲሆን፣ በኣንድ እይታ ብቻ ድርጅቱን የሚወክል፣ ግልፅ፣ ዘላቂ እና ለረጅም ጊዜ የሚገለግል ነው። ከዋጋ አንፃርም ተመጣጣኝ ነው!
▪️ ሎጎው ከሀሳብ ይጀምራል
▪️ ስትራቴጂካዊ አካላትን ያካትታል
▪️ የተመረጡ ታይፖግራፊና ምልክቶች በጥንቃቄ ይቀርባሉ
▪️ ለፕሪንትና ዲጂታል የሚሆን ሙሉ ፓኬጅ ይካተታል
▪️ የሎጎ አጠቃቀም መመሪያ ከእሱ ጋር ይሰጣሉ

2) የብራንድ ዲዛይን (Brand Design)፡-

ለአንድ ድርጅት ሎጎ ብቻ በቂ አይደለም።
ቀለሞች፣ ምስሎች እና ምልክቶች በተመጣጣኝ እና በተደጋጋሚ መንገድ መጠቀም አለባቸው። ቀጣይነት ወሳኝ ነው፤ በስርዓት የሚቀርቡ ቀለሞችና ንድፎች ድርጅቱን ማስወቅ ብቻ ሳይሆን ሕይወት ይሰጡታል።
ስለዚህ፡-
▪️ የብራንድ ስትራቴጂ መሠረት
▪️ የቪዥዋል አይደንቲቲ ስርዓት (Visual Identity System)
▪️ ታይፖግራፊ እና የቀለም ስርዓት
▪️ የብራንድ መመሪያ ሰነድ
▪️ የብራንድ አተግባበር (ማህበራዊ ሚዲያ፣ የስራ ወረቀቶች፣ ፓኬጅንግ ወዘተ)

3) የብራንድ ፎቶግራፊ፡-

ብራንድዎን የሚያበረታታ ስትራቴጂካዊ ፎቶግራፊ ፥ ፕሮፌሽናልነትን፣ ስሜትን እና ግልጽነትን የሚያሳይ ቪዥዋል እንፈጥራለን።

4) የብራንድ ቪዲዮግራፊ፡-

ከፍተኛ ተፅዕኖ ያለው የቪዲዮ ትርኢት በመፍጠር የብራንድ መልዕክትዎን እና የደንበኛ ግንኙነትን እናበረታታለን።

“Follow us to explore how we turn ideas into iconic brands.”

Photos from Nob Branding Studio.'s post 16/03/2026

✨ አዲስ የብራንድ ለወጥ | Rebranding Project

Ibex Foreign Languages Academy የቋንቋ ትምህርትን በጥራት እና በራዕይ የሚያቀርብ ተቋም ሲሆን፣ ብራንዱ ይህን ራዕይ እንዲያሳይ አዲስ የብራንድ ለወጥ አድርገዋል።

የአዲሱ ምልክት ንድፍ እንደ መጀመሪያው ሎጎ ከ Ibex እንስሳ የተፈጠረ ሲሆን ፤ Ibex በተፈጥሮ የእድገት፣ የጽናት እና ወደ ፊት የመዝለል ምልክት ነው፤ እኛም ይህን ሀሳብ በቀላል፣ በዘመናዊ እና በሚታወቅ የብራንድ መለያ ውስጥ እንዲታይ አድርገን ዲዛይን ኣድርገነዋል።

ብራንዱ የሚያቀርበው መልእክትም፦
“Join Us. Let’s Leap Forward Together.”

ይህ አዲስ ምልክት የትምህርት፣ የእድገት እና የአለም ግንኙነት መንገድን ይወክላል።

Dm for your next project

+251915526097

+251978552592

Photos from Nob Branding Studio.'s post 06/03/2026

ለ Sweden and Ethiopia 80 Years Anniversary Logo Competition የሰራነው ሎጎ

04/03/2026

ፕሮፌሽናል ሎጎ ለድርጅትዎ ማሰራት ይፈልጋሉ።
እንግዲያውስ እኛን ያግኝኑን በዚ ስልክ 0978 552 595 ወይም 0915 526 097

02/03/2026

እንኳን ለ130ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረስዎ ፡፡

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa